Get Mystery Box with random crypto!

የቁርኣን ሂፍዝ ምዝገባ ማስታወቂያ ' የቁርኣን ፍል 2 ' ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል_አቀስታ ለ | ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ـ ወሎ ـ አቀስታ

የቁርኣን ሂፍዝ ምዝገባ ማስታወቂያ

" የቁርኣን ፍል 2 "
ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል_አቀስታ
ለ2015_2016 የትምህርት ዘመን በ2ተኛ ዙር የቁርኣን ሂፍዝ ተማሪዎችን አወዳድሮ ማስሀፈዝ ይፈልጋል!
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ታዳጊ ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ ይችላል።
መስፈርት፣
1, ቁርኣንን በእይታ የጨረሰ
2, እድሜ ከ12_18 የሆነ
3, ከ3_5 ጁዝእ የሀፈዘ
4, ከዚህ በፊት ሌላ መርከዝ ገብቶ የማያውቅ
5, ለ2 አመት ትምህርት ለማቋረጥ ፈቃደኛ የሆነ
6, ከወላጆቹ ሙሉ ፈቃድ ያገኘ
7, ካለበት አካባቢ መታወቂያና የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
8, ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
9, የመርከዙን ደንብ በሙሉ ለመተግበር ፈቃደኛ የሆነ ናቸው።

የምዝገባ ቦታ፣
1, በመርከዙ ቅጥር ግቢ
2, በጨውተራ ሰላም መስጅድ

የምዝገባ ቀን፣ ከጻጉሜ 3 እስከ መስከረም 5 ድረስ ነው


ለበለጠ መረጃ፣
0925261313  ነስረዲን ኣደም
0914620048 ሙሀመድ መኮነን
0961888586 ዓረቡ ሙሀመድ
0935437820 ሚስባህ ኢማም
0917185069 ቢላል ሊበን