Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetakidus68 — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetakidus68 — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @mergetakidus68
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.90K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-10-09 10:09:30 0968836437
መርጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:
መርጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ  ደውሉ ተሰርቶ ይጠብቃችኋል
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0968836437 ይደውሉ።
828 viewsዳዊት ዳዊት, edited  07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:34:38 ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ

ለጸሎት እንነሳ
የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ

ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።


#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።

# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።

#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።

#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።

ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።

#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት

ከታች ባለው ሴልክ ሀሎ ይበሉን


0968836437
309 viewsዳዊት ዳዊት, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 09:26:14 #መርጌታ ቅዱስ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ ና አዋቂ! የምሰጣቸው አገልግሎቶች በከፊሉ!
1.ሆዱ ለሚጮህ ና ለሚቆርጠው
2.ለለምፅ ና እንቅርት
3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
4.ለልሳነ ሰዕብ
5.ለሕልመ ሌሊት
6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)
7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)
9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)
10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )
11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)
12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ
13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ
15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ
16.ለምስያጥ ለገበያ (ማንኛውንም ነገር ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን )
17.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ
18.ለምች ና ወስፋት
19.ለሣንባ ነቀርሳ
20.ለሪህ በሽታ
21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)
22.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ
23.ለሳንባ ና ገበት
24.ለስንፈት ወሲብ
25.ለስኳር ህመም
26.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ
27.ለሽንት ማጥ
28.ለቁራኛ
29.ለቁርጥማት ና ለውጋት
30.ለከፍተኛ ቄርጠት
31.ለቂጥኝ
32.ለቆዳ በሽታዎች
33.ለበረከት (የሰራነው ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)
34.ለቡዳ
35.ለቡግር ና ችፌ
36.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ
37.ለተመረዘ ቁስል
38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ
39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት
40.ለነስር ና ሳይነስ
41.ለነቀርሳ
42.ለአስም
43.ለአዙሪት
44.ለአፍ ጠረን
45.ለአፍንጫ ጠረን
46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)

47.ለእግር ጠረን
48.ለከበሮ
49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት
50.ለኪንታሮት
50.ለወር አበባ ችግር
51.ለወፍ
52.ለውጋት
53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት
54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
55.ለዓይን ህመም
56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ
57.ለደም ብዛት ና ስኳር
58.ለደም ግፊት
59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ
60.ለድምፅ መታፈን
61.ለገርጋሪ መንፈስ
62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ
63.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች
64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)
65.ለጡት እብጠት
66.ለጥርስ ህመም
67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
68.ለጨብጥ ና ፈንጦ
69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ
70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ
71.ለፀር (ለጠላት)
72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው
73.ልቡን ለሚያመው
74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)
75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)
76.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ
77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)
78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)
79.መፍትሔ ሥረራዮች
80.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)
81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)
83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ
85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው
86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ
88.አንደርቢ መከላከያ
89.እሳት ለፈጀው
90.እባብ ለነደፈው
91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ
92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ
93.እግሩ ለሚነቃ
94.እግሩ ለሚገማ
95.እግሩ ለበጠ
96.ከመጠጥ ለመላቀቅ
97.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ

98.ከሹመታንን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም የሚረዳ
99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ
100.ክብደት ለመቀነስ
101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
102.ኮሶ ለሚያሰቃየው
103.ዓቃቤ_ርእስ
104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ
105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ
106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ)
107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ
108.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት
109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ
110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት
111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል
112.የባት ና ጡንቻ ህመም
113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ
114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
115.የአንገትና ትከሻ ህመም
116.የከረመ ደረቅ ሳል
117.የከፋ የሆድ ድርቀት
118.የወገብ ህመም
119.የወገብ መንሸራተት ካለ
120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ
121.ደም ለሚበዛባት ሴት
122.ጆሮው ለደነቆረ
123.ገድይ ለማስፈፀምያ
124.ጥላ ወጊ መከላከያ
125.ጸሎተ_ዕለታት
#ማሳሰቢያ በመድኃኒቴ ፈውስ ላላገኝ 5% ብቻ ቆርጬ 95% እመልሳለሁ!
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0968836437
በፍቃደኝነት ለወዳጆቻችሁ ና ለተቸገሩ ያጋሩልን አመሰግነዋለሁ!
ቴሌግራም ቻናል 0968836437
356 viewsዳዊት ዳዊት, 06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 08:21:18 ትክክለኛ በባህላ መድሃኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ወገኖች ማድረስ እንደሚቻል ተናግረዋል 0968836437 ደውለው ማማከር ይችላሉ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1,በአንጀት ዉስጥ ላለ ኪንታሮት
2,መቀመጫ ላይ ላለ ኪንታሮት
3,በእግር ላይ ላለ ኪንታሮት
4,ለራስ ምታት(ህመም)
5,ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ጨማስለቀቂያ)
6,ለጆሮ ህመም
7,ለጥርስ ህመም
8,ለሆድ ህመም
9 ,ለሳል
10,ደረትህመም
11,ለጀርባ ህመም
12 ,ለአስም
13,ለዕጢ
14, ለልምጽ
15,ለአይምሮ ጭንቀት
16,ለአይነ ጥላ
17,ለልክፊት
18,ለእሪህ
19,ለወፍ(ለጉበት ህመም)
20,ለአልማዝ ባለጭራ
20, ለጨጓራ
22,ለኩላሊት
23,ለማንኛውም ቆዳ ላይ ላለ ቁስላቁስል በሽታ እና ሌሎችም 24,መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
25,ቡዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ
26,ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
27,መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
28,ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
29,ለህመም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
30,ተኝቶ ለሚቃዥ
31,ለመድፍነ ፀር (ለጠላት)
32,ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
33,ለዘኢያገድፍ (ትምህርትን የሚገልፅ የማያስጠፋ)
34,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
35,ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
36,መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
37,መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
38,ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
39,ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
40,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
41,አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
42, ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
43,መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
44,መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
45,ለአፍ ጠረን
46,አፉ ለሚንተባተብ (ድምፅ የሚያሳምር)
47,ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
48,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
49,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
50,ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
51,ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
52,ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
53,ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
54,ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
55,ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
56,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ 57,ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
58,ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
59,ለስንፈት ወሲብ
60,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
61,አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
62,ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
64,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
65,ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
66,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
67,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
68,ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
69,ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
70,መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ከባድ ችግር ላለባቸው መፍትሄ እንሰጣለን ።ዘውትር በሥራ ሰዓት ይደውሉ ያገኙናል
0968836437
0968836437
902 viewsዳዊት ዳዊት, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 08:20:09 ዐይነ ጥላ
---------
ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባቹህልኝ ነው ይሄ ችግር አለብኝ እያላቹህ ዐለም ላይ 30% ችግር በዐይነ ጥላ ነው ሚከሰተው


፩ ትዳር ሳይኖረን እድሜያችን እንዲባክን ያደርጋል

፪ የፍቅር ጓደኛ እዳንይዝ

፫ ጥሩ ነገር ሲገጥመን ቀድሞ በመግባት ያበላሻል

፬ ስርተን እዳከብር እድከስር

፭ ተምረን እዳይገባን እድንረሳ

፮ ብር ስንይዝ እዲባክን ሳናቀው
እንዲያልቅ

፯ ትዳር እንዲፈርስ

፰ ዕድል ወደኛ ከመጣ እዲከሽፍ
እንዲበላሽ ያረጋል

ጊዜያችንን በዋዛ በፈዛዛ እዲያልቅ ያደርጋል

በሱስ አዙሪት ውስጥ እድንኖር ያደርጋል

ተስፋችን እዲሞጠጥ ተምረን ተመርቀን ስራ በማሳጣት ተስፋ እድንቆርጥ

የህይወት ለዛ የሚያሳጣ እዳጠቃላይ በነገሮች ላይ ቀድሞ በመግባት

ህይወታችንን ምስቅልቅሉ እዲወጣ የሚያደርግ መንፈስ ነው።

ባጠቃላይ ብዙ ያልጠቀስኳቸውንም ያደርጋል


ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን

0968836437 ሀሎ ይበሉን
1.4K viewsዳዊት ዳዊት, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 10:49:24 0968836437
አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
0968836437 ይደውሉ
2.2K viewsዳዊት ዳዊት, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 09:39:01
5.0K viewsዳዊት ዳዊት, 06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 08:15:29
6.8K viewsዳዊት ዳዊት, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 08:29:30 #ትውልድ .. ገዳዩ ..ዓይ ነጥላ/የዛርመንፈስ
#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን

#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን

የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
#ትዳር ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት

#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስወረድ (አቦርሽን )
#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶ መቃዠት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ

#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር

#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
#ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተዎዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበል ታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡


#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ_፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
#የአቱች ሥርና ቅጠል
#የእንቧጮ ተቀፅላ
#የታሪገማ ሥርና ቅጠል
#የጅባራ ሥርና ቅጠል

አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት
0968836437
7.3K viewsዳዊት ዳዊት, edited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 16:13:20
5.8K viewsዳዊት ዳዊት, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ