Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetakidus68 — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetakidus68 — መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @mergetakidus68
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.90K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-11-07 07:32:58 #ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ

#ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ

#ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ?

#የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል

#ተጽኖአቸውስ ምንድነው ?

#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል )
#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል )
#ቤተሰብን ያስጠላል
#ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#ተስፋ ያስቆርጣል
#ብር ይገረግራል ( ይበትናል)

#ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል)
#የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
#የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል
#የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል

#የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
#የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል )
#የወገብ ሕመም ይፈጥራል

#የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል
#ክፉ ጠረን ያመጣል
#መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
#ከባድ ላብ ይፈጥራል

#ቁርጥማት ያመጣል
#እግር ሰብስቦ ይይዛል
#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል
#ትዳር ማስጠላት

#ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት
#ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ)
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ
ጋዝ መብዛት
#ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )

#ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት
#ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር

#ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ

#የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል

በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ
#ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ።


# በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን

# ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት

ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___

ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ

አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን

በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት

በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____

ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __

በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!

ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር

፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት
፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ
፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!

ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት

ጥበብ ታላቋን ታከብራ
0968836437

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

አድራሻ ቤኒሻንጉል ጉምዝ
419 viewsዳዊት ዳዊት, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 08:24:45 ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ

ለጸሎት እንነሳ
የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ

ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።


#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።

# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።

#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።

#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።

ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።

#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት

ከታች ባለው ሴልክ ሀሎ ይበሉን


0968836437
335 viewsዳዊት ዳዊት, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 09:54:06 የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
0968836437
417 viewsዳዊት ዳዊት, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 08:53:19
ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል


መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!




ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩን
0968836437

ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ
996 viewsዳዊት ዳዊት, 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 08:50:50 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒ


ለጥያቄወ 0968836437 ይደውሉ
2.3K viewsዳዊት ዳዊት, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 08:12:05
2.2K viewsዳዊት ዳዊት, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 08:05:49 የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ ተሳተፉ ጓደኞቻችሁን
Add member አድርጉ መልካም ዕድል

የምንሰራው ጥበብ
============

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄዎ 0968836437 ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።
0968836437
2.1K viewsዳዊት ዳዊት, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 08:14:07 ዐይነ ጥላ
---------
ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባቹህልኝ ነው ይሄ ችግር አለብኝ እያላቹህ ዐለም ላይ 30% ችግር በዐይነ ጥላ ነው ሚከሰተው


፩ ትዳር ሳይኖረን እድሜያችን እንዲባክን ያደርጋል

፪ የፍቅር ጓደኛ እዳንይዝ

፫ ጥሩ ነገር ሲገጥመን ቀድሞ በመግባት ያበላሻል

፬ ስርተን እዳከብር እድከስር

፭ ተምረን እዳይገባን እድንረሳ

፮ ብር ስንይዝ እዲባክን ሳናቀው
እንዲያልቅ

፯ ትዳር እንዲፈርስ

፰ ዕድል ወደኛ ከመጣ እዲከሽፍ
እንዲበላሽ ያረጋል

ጊዜያችንን በዋዛ በፈዛዛ እዲያልቅ ያደርጋል

በሱስ አዙሪት ውስጥ እድንኖር ያደርጋል

ተስፋችን እዲሞጠጥ ተምረን ተመርቀን ስራ በማሳጣት ተስፋ እድንቆርጥ

የህይወት ለዛ የሚያሳጣ እዳጠቃላይ በነገሮች ላይ ቀድሞ በመግባት

ህይወታችንን ምስቅልቅሉ እዲወጣ የሚያደርግ መንፈስ ነው።

ባጠቃላይ ብዙ ያልጠቀስኳቸውንም ያደርጋል


ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን

0968836437 ሀሎ ይበሉን
2.4K viewsዳዊት ዳዊት, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 07:47:53 0968836437
መርጌታ    የባህል መዳኒት ቀማሚ
# ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
# ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ
አጥብቀው መሥክረውለታል
# ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, # ለመፍትሔ ሥራይ
2, # ለመፍትሔ ሐብት
3, # ለሕዝብ መስተፋቅር
4, # ለግርማ ሞገስ
5, # ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, # ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, # ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, # ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, # ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, # ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, # ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, # ለእሪሕ (ብርድ)
13, # ለቁርጥማት
14, # ለግፊት (ደም ብዛት)
15, # ለዓይነ ጥላ
16, # በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, # ለልክፍ (ቁራኛ)
18, # ለኩላሊት
19, # ለአንጀት ቁስለት
20, # ለክፉ ቁስል
21, # ለስንፈተ ወሲብ
22, # ለኪንታሮት
23, # ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, # ለቆረባ
25, # ለዘኢያገድፍ
26, # ለአፍልሆ
27, # ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ
፩, #ለዓይነ_ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ
አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት
፪, #ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ
ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ
መተኛት
፫, #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ
ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት
፬, #ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ
ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች
ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ
አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር
ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ
ቀለበቱን መልበስ (መያዝ)
ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ #በንጽህና ነው ።
ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።
#ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም ?
ከወደቀበት እንፈልገው
ለበለጠ መረጃ 0968836437 ይደውሉ
2.6K viewsዳዊት ዳዊት, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 11:35:16
1.0K viewsዳዊት ዳዊት, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ