Get Mystery Box with random crypto!

አጀንዳዬን አልቀይርም…! '…በሻሸመኔ ከተማ የከተማው ከንቲባ እና ካቢኔው ባሰማሩት ፅንፈኛ የኦሮ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

አጀንዳዬን አልቀይርም…!

"…በሻሸመኔ ከተማ የከተማው ከንቲባ እና ካቢኔው ባሰማሩት ፅንፈኛ የኦሮሞ የወሃቢይ እስላም ቄሮዎችና ፖሊሶች በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ከርስቲያን ውስጥ በገጀራ፣ በድንጋይ፣ በዱላ ተቀጥቀጠው በሰማእትነት አርፈዋል። የእኛን ካህን ከገደሉ በኋላም በገንዘባቸው የሾሙትን የጨረቃ ጳጳስ አጅበው በየቦታው በሬ አሸክመው "አላህ ወአክበር" እያሉ በመዞር ላይ ናቸው።

"…የካህኑ ባለቤት ከነ ሁለት መንታ ልጆቿ በችግር ላይ እንዳትወድቅ በሃገረ አሜሪካ የሚኖሩ መንፈሳውያን ቤተሰቦች ሁሉን ነገር ሊያሟሉና ተንከባክበው ሊያሳድጉ ቃልገብተዋል። እግዚአብሔር ይምስገን።

"…በሉ ቀሪ የተጎዱ ወንድም እህቶቻችን ቁስል ላይ ዘይት እናፍሰን ደስም እናሰኛቸው። አዎ ከአህዛብ ጭፈጨፋ በተአምር የተረፉትን ቁስለኛ ባለማዕተብ ወገኖቻችንን እናሳክም እንርዳቸውም።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• BE E/O/B/K BESHASHEMENE
   K/TEGOJIWOCH ~
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦          1000525914619

• የምትሰጡ በደስታ ስጡ…!