Get Mystery Box with random crypto!

#JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብሮች | 43 All University

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብሮች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመማር ላመለከቱ የመግቢያ ፈተና ቅዳሜ ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ፈተናው በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ በጎዴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ በደጋህቡር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንዲሁም በፊቅ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ተፈታኞች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ለፈተናው የተመረጡ አመልካቾችን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ፦

https://www.facebook.com/614590095253065/posts/pfbid02vdXcet51zSByjSyGbknWGK1WPZUDPdJexQEopi1VyFUc1eaWGPmuWoZH2Bx8z2qhl/?extid=a&mibextid=e8qoej

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25