Get Mystery Box with random crypto!

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ካምፓስ ከአካባቢው ለተውጣጡ ተማሪዎች የሳይንስና ቴክኖሎጂ ስልጠና እየሰ | 43 All University

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ካምፓስ ከአካባቢው ለተውጣጡ ተማሪዎች የሳይንስና ቴክኖሎጂ ስልጠና እየሰጠ ነው።

በቴፒ ከተማ ከሚገኙ አምስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ የሳይንስ ትምህርቶች የፈጠራ አቅም ያላቸው ተማሪዎች በስልጠናው እየተሳተፉ ነው።

ስልጠናው ተማሪዎቹ ያላቸውን የፈጠራ አቅም የሚያሳድግና በንድፈ ሀሳብ ያገኙትን እውቀት በተግባር የሚሞክሩበት መሆኑ ተገልጿል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25