Get Mystery Box with random crypto!

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 356 ተማሪዎ | 43 All University

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 356 ተማሪዎች አስመርቋል።

ተማሪዎቹ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

በፋርማሲ፣ በነርሲንግ፣ በሚድዋይፈሪ፣ በህክምና ዶክትሬት በመጀመሪያ እና በሁለኛ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል 36 ተማሪዎች ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

የጤና ሳይንስ ኮሌጁ እስካሁን በድምሩ 2 ሺህ 350 ተማሪዎችን ማስመረቅ መቻሉ ተመላክቷል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25