Get Mystery Box with random crypto!

#SalaleUniversity ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ነባር የክረምት ተ | 43 All University

#SalaleUniversity

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ነባር የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 07 እና 08/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch