Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባና የመቀሌ ሹማምንት በወራት ዕድሜ እንደገና ሕዝባቸዉን ዋሹት።በቀዳሚዉ ጦርነት ለተገ | Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ

የአዲስ አበባና የመቀሌ ሹማምንት በወራት ዕድሜ እንደገና ሕዝባቸዉን ዋሹት።በቀዳሚዉ ጦርነት ለተገደሉ ወገኖቹ አልቅሶ ሳያበቃ፣ እንደገና የልጅ ዉላጆቹን ሕይወት ያስገብሩት፣ ራሱን ለስደት፣ ለረሐብ ምናልባትም ለሞት ዳረጉት ... ሌላዉ የወልዲያ ነዋሪዎም « ሰዉ በነቂስ ወጥቷል፣ ወታደሩም ገሚሱ እየሸሸ ሌላዉ እየመጣ ነዉ» ይላል። ብዙ ነገር እየሰማን እያየን ነው አብረን እንመልከት ፡ -

https://minilik-salsawi.blogspot.com/2022/08/war-news-from-africa-fighting-has.html

..........