Get Mystery Box with random crypto!

#DebreMarkosUniversity በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በት | ትምህርት ሚኒሰትር መረጃዎች

#DebreMarkosUniversity

በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም መሆኑን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

@MEREJA_NEAEA
#SHARE