#MaddaWalabuUniversity መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደባችሁ አዲስ ገ | ትምህርት ሚኒሰትር መረጃዎች
#MaddaWalabuUniversity
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦
• የትምህርት ማስረጃዎች
• ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ
• የኮቪድ-19 መከላከያዎች
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@MEREJA_NEAEA
#SHARE