Get Mystery Box with random crypto!

መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ meregeta09 — መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ meregeta09 — መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት
የሰርጥ አድራሻ: @meregeta09
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

አንተ ላይ ሊሆን የማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ።
ለእያንዳዱ ችግሮቻቹህ መፍትሄ የምታገኙበት
የጥበብ ቻናል ነው ።
የረቀቁ የተደበቁ ሚስጥሮችን እንነግሮታለን
ሳንሰስት ጥበብን ለትውልድ እናስተላልፋለን
ይሄን ግሩፕ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ላይ መግባት አለበት
ከአባቶቻችን ዕውቀትን መረከብ አለበን።
ለጉዳያቹህ ብቻ
👇👇👇👇
0963565648
በዉስጥ መስመር

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-20 22:48:12 0916822740/ መርጌታ ዳንኤል ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
1, መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, ለቡዳ
3, ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5, ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8, ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10, ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
0916822740 ይደውሉልን
39 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 15:08:28
53 views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 15:03:46 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ

ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

ለጠላት
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

ለኣይነ ጥላ
ለወሲብ ችግሮች
ለትምህርት

ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት
=>ኣጠቃላይ

ለስራ =>ለንግድ
=> ለእርሻ
=> ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
=> የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው

፡፡፡በስልክ 0916822740 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
51 views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 06:51:52 ብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄ እየጠየቃችሁኝ ነው፡፡
በመጀመሪያ ትንሽ ስለመስተፋቅር እና አይነቶቹ ማብራሪያ
ልስጣቹህ፡፡
እንግዲህ መስተፋቅር ወይም መስተዋድድ ማለት የግዕዝ ቃል
ነው ትርጉሙም መፋቀር መዋደድ ወይም የሚያፋቅር የሚያዋድድ
ማለት ነው፡፡ መስተፋቅር በሁለት አይነት መንገድ ይከፈላል፡፡
ማለትም በነጭ አስማት የሚሰራና በጥቁር አስማት የሚሰራ
እያንዳንዳቸውን እንደሚከተለው እዘረዝራቸዋለው፡፡
እንግዲህ በነጭ አስማት የሚሰሩት መስተፋቅሮች
የእግዚአብሔርን ብቻ ህቡዕ ስሞች በመጥራት ወይም የአንዳንድ
ቅዱሳን መላእክትን ስም በመጥራት የማፋቀር ሀይል አላቸው
ተብለው የሚታመንባቸው ስሞች በመጥራትና በመጠልሰም
ይሰራል፡፡ ታድያ ነጭ አስማት ውስጥ ከሚመደቡት መስተፋቅሮች
መካከል የሚከተሉት ናቸው፡
የማይስማሙ ባለትዳሮችን ለማስማማት የሚሰራ
(በጠልሰም፣በዕጽ፣በድጋም)
ፍቅር አሊዘው ላለ ሰው ማፍቀር እንዲችል ተፅፎ የሚሰጥ
በእድሜ በጣም የተራራቁ ሰዎች ሲጋቡ ለማዋደድ የሚሰጥ
ሚስት ወይም ባል ሲሄድ ለመመለስ የሚሰራ(እግረ መልስ፣
በወዝ)
ለማይስማማ ቤተሰብ ወይም ለቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰራ
(በድጋም፣በጥምቀት)
ከሁሉም ተግባብቶ ለመኖር የሚረዳ( በጽሑፍ
የሚሰጥ፣በድጋም ወዘተ )
የነጭ አስማት መስተፋቅሮች እንግዲህ እነዚህና እነዚህን
የመሳሰሉ ናቸው፡፡
በጥቁር አስማት የሚሰሩ የመስተፋቅር አስማቶች አሰራራቸው
ያው ከርኩስ መንፈስ ጋር የተገናኘ ነው ማለትም መስተፋቅሩ
የሚሰራ የአጋንንት ወይም የዛር ወይም የሣጥናኤልን አስማቶች
በመድገም ርኩስ መንፈሱ ከተሳበ በኋላ የማን ስም እንደሆኑ
የማይታወቁ ስሞችን በመጥራት የሚሰራ ነው በጥቁር አስማት
የሚሰሩ መስተፋቅሮች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡
አንድን ሴት እቤት ድረስ መጥታ ተራክቦ እንድታረግ
የሚያረግ( በግብር)
በግራ እጅ ሰላም ያለው ሁሉ ተከትላው እንድትሄድ የሚሰራ
(በንቅሳት)
በስራ ቦታ በትራንስፖርት በትምህርት ቤት እንዲፈቀር
የሚያደርግ በአዩት ሁሉ እንዲወደድ የሚሰራ(በመቀባት፣በሽቶ )
ለዝሙት ስራ በተለይ ብዙ ሴቶችን ለመሳብና ለመሰብሰብ
የሚሰራ( በመፋቂያ፣በወርቅ ጥርስ ተደግሞ የሚሰጥ ወይም
በወርቅ ቀለበት የሚሰራ )፡፡
አንደን ሴት በፍቅር ለማሳበድ የሚሰራ( በሎሚ ተደግሞ
ወርውሮ በመምታት ወይም ውሀውን ተቀብቶ ሰላም በማለት)
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡
ታዲያ ምንዋጋ አለው የጥቁር አስማት ነገር ቤተክርስቲያን
በምትሄድና ከልብ አማኝ በሆነች ሴት ላይ በጭራሽ አይሰራም ይሄ
ማንም የማይክደው እውነት ነው፡፡
የብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄዎች በጥቁሩ አስማት ላይ
ወደዘረዘርኳቸው ያደላሉ፡፡

ሁላችሁምለ ጓደኛቻችሁን ሼር አድርጉ

ቻናል @asemattibebe
በ 0916822740 ይደዉሉ
51 views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 06:46:55
የአጋንት ማሰሪያና ማዘዣ

ቻናል @meregeta09
47 viewsedited  03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:47:53 ይህ ጥበብ ለእህቶች ነው።

በጥንቱ ዘመን ሴቶች የሚወዷቸውን ወንዶች ወይም ባሎች ብልታቸው ከነሱ ውጪ ሌላ ሴት ጋር እንዳይሰራ ያስገዝቱ ያስቆልፉ ነበር። ይህም ማለት ከነሱ ውጪ ሴት እስኪሞት አያይም ማለትነው።

እንዲህም አለ ለማለት ነው እውከቱን ያካፈልኩት።

ለበለጠ 0916822740
56 views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:27:53 ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር
#እንደ_እባብ
#እንደ_እንቁራሪት
#እንደ_አይጥ ሆኖ ውስጡ ተቀምጦ ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡

ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ?
ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡

#ሴቶችም በመተት ማኅፀናቸው ላይ ደዌና አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡
#እንደ ጽንስ ይገላበጣል
#እንደ አውሬ ይጮኻል
#በሕመም ያሰቃያቸዋል
#ሆዳቸውን ይነፋቸዋል
ይሄ ሁሉ ነገር ግን በሕክምና የሕመማቸው
ምክንያት አይታወቅም መፍትሔም አይገኝም፡፡

ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡
በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት
#ሆዳችንን ሊያሳምመን
#ለአእምሮ ሕመም/እብደት/ ሊዳርገን
#እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን
#ለወገብ ለልብ ሕመም
#ለጨጓራ ሕመም
#ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም
#ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡
መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡

#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ
የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡
#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡
#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡

#መፍትሔ_፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል
#የግራዋ ሥርና ቅጠል
#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል
#የሀረግ እሬሳ(እጸ ሳቤቅ) ሥርና ቅጠል
#የልምጭ ሥርና ቅጠል
#ሰባት የሎሚ ፍሬ
#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ
የፌጦ ፍሬ

አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መጠመቅ (መታጠብ )በንፅህና ።

#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።

#የሚከለክሉ ነገሮች
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ናቸው።

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
0916822740
68 views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 19:22:05 ቡዳ
••••
ቡዳ ማለት በዓይኑ በማየት ብቻ ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተብሎ የሚታመንበት
መንፈስ ወይንም ሰው ነው። ይሄ አይነት እምነት በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ሲሆን ለአነሳሱም ከ ዛር መንፈስ ጋር ተመሳሳይ አፈ-ታሪክ አለው።
የቡዳ አፈ-ታሪክ
የቡዳን አመጣጥ የሰውን ልጅ አጥኝው (አንትሮፖሎጅስት) ሬምኒክ መዝግቦት ይገኛል። እንደ አፈ ታሪኩ አገላለጽ፣ አዳም እና ሔዋን ከገነት ከተባረሩ በኋላ 30 ልጆች የነበሯቸው ሲሆን አንድ ቀን እግዚአብሔር ሔዋን ልጆቿን እንድታአየው ጠየቃት። እርሷ ግን በመፍራት 15ቶቹን እና ቆንጆ የሆኑትን ልጆቿን በዋሻ ደብቃ 15ቱን ብቻ ለእግዚአብሔር አሳዩ። እግዚአብሔርም በውሸቷና በአለመታዘዟ በማዘን ዋሻው ውስጥ ያሉት 15ቹ ልጆች የተረገሙና መጥፎ እንዲሆኑ ተራገመ። አንድ አንዶቹ ልጆች ግን እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠየቁ። አምላክም በመራራት ገሚሶቹን ቀበሮ፣ ጥንቸል ወዘተ አደረጋቸው። ገሚሶቹን ደግሞ ሰው እንደሆኑ ትቶ ግን የሰይጣን መልዕክተኛ እንደሆኑ እንዲቀጥሉ አደረገ። እኒህ እንግዲህ የቡዳ ሰዎች የቀደሙ ወላጆች ናቸው። ሬምኒክ የመዘገበው አፈ ታሪክ ሰፊ እምነት አይደለምና አብዛኞቹ ሰምተውት አያውቁም። በአንዳንድ ሥፍራ ብቻ የሚታመን ሊሆን ይችላል።
በመጽሐፍ ቅዱስ አስተያየት ስለዚህ ትምህርት አንዳችም አይገኝም። እንኳን «ዛር» ወይም «ቡዳ» የሚሉት ቃላት በመጽሐፍ ቅዱስ በፍጹም አይገኙም። ሆኖም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ይህን ትንሽ ይመስላል። በመጽሐፈ ኩፋሌ ና ሌሎች መጻሕፍት መሠረት፣ የአዳምና የሕይዋን ልጅ ቃየል ወንድሙን አቤልን ከገደለው በኋለ ከእኅቱ ጋራ ተባረረ። የቃየል ልጆች በዘመናት ላይ እጅግ በደለኞች ሆኑ። የአዳምና ሕይዋን ሌላ ልጅ ሴት ግን ጻድቃን ልጆች ወለደ፤ የእግዚአብሔርም ልጆች ተባሉ። ሴት እራሱ ከሞተ በኋላ ልጆቹ አመጸኞች ሆኑ፣ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ንቀው ወደ ቃየል ልጆች ወረዱና ከነርሱ ጋር ተደባለቁ፤ አብረው ክፉ ልጆች (ናፊል) ወለዱ። እግዚአብሔር ማየ አይኅ ያመጣው ስለዚህ ነው ይባላል። ከሰው ልጆች
ኖህ ና ቤተሠቡ ብቻ አመለጡ፤ ዳሩ ግን በጥፋት ውኃው የጠፉት ክፉ ሰዎች አስማተኞች ስለ ነበሩ፣ የኖህን ልጆች በፈተና ለማታለል እስከ ፍርድ ቀን ድረስ አጋንንት ሆነው እንዲቆዩ እግዚአብሔርን ለመኑት። እግዚአብሔርም በምኅረቱ እንግዲህ 10 ከመቶ (አንድ አሥረኛ) ያለ ሰውነቶች ክፉ መናፍስት ብቻ ሆነው የሚሰሙዋቸውን ሰነፎች ለማታለል እስከ ዕለተ ደይን ድረስ እንዲቆዩ ፈቀዳቸው። (ኩፋሌ 10፡3-7)
በቡዳ መበላት እና ለዚህ በሽታ መድሃኒት ነው ተብሎ የሚሰራበት ዘዴ
አንድ ሰው በፈራ ጊዜ፣ በደነገጠ ጊዜ በቡዳ የመበላት ዕድሉ ከፍተኛ ሆነ ተብሎ በዚሁ ነገር በሚያምኑ ሰዎች ይገለጻል። ቡዳ በሶስት አይነት መንገድ ሰውን ይበላል ተብሎ ይታመናል፣ ይሄውም ወደ ጅብነት በመቀየር፣ የአትክል ስር በመጠመዘዝ እና በ ቡዳ ዓይን በመመልከት ናቸው።
በዚሁ ባህል መሰረት አንድ ሰው በቡዳ ሲበላ በ4 አይነት መንገድ መድሃኒት ይፈለግለታል። አንደኛው ደብተራዎች ሲጸልዩለትና በጸበል ውሃ ሲረጩት ነው። ሁለተኛው ወደ ቃልቻ ቤት በመሄድ የቡዳውን መንፈስ በ ዛር መንፈስ በመተካት ነው። ሦስተኛው የኩበት ጭስ በማጨስ ሲሆን። አራተኛው ደግሞ በይውን ቡዳ ይዞ በማምጣት የጋለ መጥረቢያ ላይ ምራቁን እንዲተፋ በማድረግ ናቸው።

ሼር ሼር ያድርጉ ለሚፈልጉት መፍቴ ይሆናል

ለተጨማሪ 0916822740 ይጠቀሙ
63 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 15:16:54 በምን ጉዳይ ተጨንቀዋል @mergeta09 ያኖግሩን መፍትሔ አለን በምንም ጉዳይ እናማክሮት
61 viewsedited  12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 13:29:53 መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት pinned «በ7 ቀን ብቻ የHIV በሽታ መድሀኒት እኛ ጋር አለብዙዎች እየዳኑ ነው። ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0916822740 አጠቃቀሙ? ለ7 ቀን በማር በመደባለቅ ጥዋት ጥዋት ይውሰዱ ። መድሀኒቱን ከወሰዱ በኋላ 9 ሰአት ላይ ከተገኘ የፍየል ቅቅል ካልተገኘ ደግሞ የአትክልት ሾርባ መውሰድ። ????? በስንት ጊዜ መዳኑ ይታወቃል የኤች አይቪ ማራዘሚያ ለጀመረ ሰው ውጤቱ በ40 ቀን ይታወቃል…»
10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ