Get Mystery Box with random crypto!

መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ meregeta09 — መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ meregeta09 — መሪ ጌታ ጥበብ እና አስማት
የሰርጥ አድራሻ: @meregeta09
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

አንተ ላይ ሊሆን የማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ።
ለእያንዳዱ ችግሮቻቹህ መፍትሄ የምታገኙበት
የጥበብ ቻናል ነው ።
የረቀቁ የተደበቁ ሚስጥሮችን እንነግሮታለን
ሳንሰስት ጥበብን ለትውልድ እናስተላልፋለን
ይሄን ግሩፕ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ላይ መግባት አለበት
ከአባቶቻችን ዕውቀትን መረከብ አለበን።
ለጉዳያቹህ ብቻ
👇👇👇👇
0963565648
በዉስጥ መስመር

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-25 21:32:34
ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል


መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም ይደርስ እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረግ አይርሱ
ለበለጠ መረጃ 0907064377
125 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:29:41 መርጌታ ተክሌ የባህል መድሀኒት
የምንሰጣቸው አገልግሎት በጥቂቱ
============
0907064377
1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 0907064377
110 views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:29:24 መፋትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

በጉበት በሽታ ታመዋል እንግጊያውስ ያናግሩን
ያሉበት እናደርሳለን
፩ በስንት ቀን ለውጥ ያሳያል 10
0907064377 ያማክሩን
125 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:11:49 #በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉልን

#ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር
ማሰነካከል ነው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር
በፈተና ሰዓት ማሸበር
በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦
ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
ትዳር እንዳንይዝ
ልጅ እንዳንወልድ
ሃብት እንዳናፈራ
ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
ከትምህርት ማሰናከል

ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
የእንቅልፍ እጦት
ፍርሃት
ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
ከስራ መባረር

ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር

ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር አጋር ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ላካፍላችሁ


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ

ጸሎት በእንተ መስጥመ ዓይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን

ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል
ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም ዓይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ(ዓመትከ)..............መስመር በለሌው ነጭ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ መያዝ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ለማችሉ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁ


0907064377
146 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:11:07 መፍትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
0907064377ይደውሉ
127 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:44:59 Channel photo removed
12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 18:19:24 ለበለጠ @meregeta0907064377 በዚህ በቴሌግራም ያዉሩን ነፃ የማማከር አግልግሎት እንሰጣለን ።
198 views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:35:33
እናመሰግናለን

ቻናል 0907064377
@meregeta0907064377
178 viewsedited  18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:53:32 # ከወንዶችን ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
# ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
# የጠረን መቀየር
# መጥፎ የአፍ ጠረን
# በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
# በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው።
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነ ጥላ (የክፋ መንፈስ ችግር) እንደሆነ
የምናውቀው ?
ወንዶችና ውብ ሴቶችን ያለ ባል ማስቀረት ምርጫ ማብዛት አቃቂር
ማውጣት በውበት መኩራትና መመጻደቅ በፋሽን ምክንያት የሰውነት
መገላለጥና በብዙ ወንዶች እይታ ውስጥ መግባት እንዲሁም
በወንዶች የዓይን መንፈስ መያዝ *የመንፈሱ ግልጽ ውጊያ*
0907064377 ይደውሉ።
- መንፈሱ ውበቷን ቀይሮ ለወንዶች ማሳየት
- ወንድ ሲያያትና ሲፈልጋት ወንዱ በራስ ምታት መመታትና በቁርጠት ሕመም
መያዝ
- በቀረቤታ ወቅት ደግሞ ወንዱን ሌሊት ማቃዠት ማሳፈራራትና እንቅልፍ
መከልከል
- የሩካቤ አካሉን ማዳከምና ፍላጐቱን ማጨለም
- የመኝታውን ጠረንና የቤቱን ሽታ ማበላሸት መለወጥ
- ለወንዱ የማትደፈር ቆንጆ አድርጎ ማሳየት
*በተመሳሳይ ወንዶችም የለሚስት ቆመው እንዲቀሩ ይህ ክፉ መንፈስ እንደ
ሴት እህቶች ሁሉ መራጭና አቃቂር አውጪ ወዘተ... ያደርጋቸዋል ::
በአጠቃላይ
ዓይነ-ጥላ በውጣዊ አካላችን ላይ በጉልህ የሚታይ የጤና እንከን አንዳንዴ
ባያመጣም አእምሯችንን በማድማት መንገዳችን ላይ ቀድሞ እንቅፋት በማኖርና
አልፎ ተርፎ ግባችንና ውጤታችን ላይ ገብቶ የሚጠብቀን ለብዙ አደጋ
እንድንጋለጥ የሚጋብዝ እግዚአብሔር ለሰዎች ከሰጠው ጤናማ ባሕርይ
የወጣና የራቀ የዝሙት ጠባይ በማለማመድ በማውረስ በማዛባትና በማስነወር
ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን በማርከስ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሣደር የሚችል ክፉ
መንፈስ ነው :: ቢሆንም ለሀያሉ አምላካችን ለእግዚአብሔር ከተገዛን ሣይወድ
በግዱ የሚንበረከክና የሚሸነፍ ጠላት ነው::
ከዚህ ምስቅልቅልና ውስብስብ ረቂቅ መንፈስ ሰራሽ ከሆነ ችግር ሙሉ ለሙሉ
በሚባል ደረጃ ነፃ ለመውጣትና ለመፈወስ የጥንት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት
አባቶች ዕንዲሁም ክቡራት ዕናቶቻችን ከተለያዩ ድርሳናትና የብራና
ዕፀደብዳቤዎችን ስናገላብጥ ካገኘናቸውና ምንም የጎንዮሽ ጉዳት ዕንደሌላቸው
በሣይንሣዊም ሆነ በባህላዊ ጥናት ተደረጎባቸው አመርቂ ውጤት ካስገኙት
ሀገር በቀል ዕፀዋቶች መካከል እንካችሁ ለማለት ወደድን
1ኛ በግዕዝ ዕፀዋጊኖስ/በአማረኛ የደጋ አባሎ
2ኛ በግዕዝ ዕፀቦዝ /በአማረኛ አሽኮኮ ጎመን
3ኛ ዕርጥብ ፌጦ
ዕኒህን ከ3 ከ3 ቦታላይ ከነስር ቅጠላቸው በቀንድ ወቄራ ካራ ቆርጦ አምጥቶ
ከትክቶ ወቅጦ ወፍ ባልቀመሰው ሌሊት በተቀዳ ውሃ በመራራቅል ለ3 ቀን
ዘፍዝፎ በንፅህና ሆኖ ለ9 ቀን ጧት ጧት ልክ ዕንደፀበል መጠመቅ ነው
ሞክሩት መፍትሔ ስታገኙ ታመሰግኑኛላችሁ በዚህ ከፉ የዓይነጥላ መንፈስ
ዕንደብረት ተቸንክረው ተይዘው ከስራ ስራ ከትዳር ትዳር ከጓደኛ ጓደኛ አጥተው
መላ ዘመናቸውን በሐዘንና በትካዜ ቀኑ ጨለማ የደስታዋ ዓለም መቃብር
ለሖነችባቸው ወገኖቻችን ይዳረስ ዘንድ

ማድረግዎን አይርሱ
ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸው የሕክምና አግልግሎትቶችን ይጠቀሙባቸው
1 ለስንፈተ ዉሲብ
2 ለአዕምሮ ጭንቀት
3 ለአይነ ጥላ

0907064377
178 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:09:42 መርጌታ ነገሠየባህል ህክምና
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 0907064377
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ0907064377


ይደውሉልን
ለበለጠ 0907064377ቤተሰብ ይሁኑ
በውስጥ መስመር ለማግኘት
190 views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ