Get Mystery Box with random crypto!

ከስሜ በፊት ሊያልቅ አንድ ክፍል ይቀረዋል።ምን ያህል ትምህርት እየሰጣችሁ እንደሆነ ባላውቅም ከብዙ | ሜርሲ እና ብዕሯ✍

ከስሜ በፊት ሊያልቅ አንድ ክፍል ይቀረዋል።ምን ያህል ትምህርት እየሰጣችሁ እንደሆነ ባላውቅም ከብዙ እውነታዎች በጥቂቱም ቢሆን ጀባ እያልኳችሁ እገኛለሁ።በቀጣይ ደግሞ አዲስ ልብ ወለድ እጀምራለሁ።አሁንም ራማ ላይ እንደነበረው ከኢትዮጵያ ወጣ ባለ ስፍራ የሚከወንን ድርጊት አስቃኛችኋለሁ።ስለ አሸባሪዎች ስለ ስለላ ታሪክ ስንሰማና ስናነብ ነው ያደግነው።አሁን ደግሞ በእኔ ብዕር ያ ዓለም ይቃኛል።
ሃሳብ አስተያየት በ @Mercyabay እቀበላለሁ።
ብቻችሁን አታንብቡ ደግሞ ሌሎችንም ጋብዙ።
ይሄ ቤታችሁ ነው

ሰናይ ጊዜ

@Mercy_ena_berua