Get Mystery Box with random crypto!

💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_lboch — 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞
የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_lboch — 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞
የሰርጥ አድራሻ: @menta_lboch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.98K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ & Cross
ከፈለጉ በዚህ 👉  ,,📩 @Menta_lbochh_bot ይላኩልን
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @MENTA_LBOCH ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-04-30 16:20:26 እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማረኝ እንዳልልህ
እኔስ ሳውቀው ምንም የለም አንተን ያስቀየምኩህ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈከኝ
ተበድየም ባንተ ላይ መቁረጥ አቃተኝ




‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.6K views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 16:18:51 .....

ፍቅር ካንቺ ውጪ
ይጨልም ይህ አይኔ
ብዬ ስምል ያኔ
እንዳልከረምኩ እኔ
ዛሬ እረስቼዉ
ስንቱን አየው ባይኔ ....

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.4K views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 16:17:20 ስሜት ከቃል በላይ ሲሆን ለመግለፅ ይከብዳል
ቃል ከስሜት በላይ ከሆነ ግን ከልባችን አደለም ማለት ነው


‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.4K views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 18:57:45 የአይኔ እንግዳ

ክፍል 6

በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ


እሱ የኔን ትኩረት ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት ይበልጥ እየጠላሁት እየጠላሁትመጣው።

እኔን ለማናገር ና ትኩረቴን ለመሳብ መሞከር የቀን ከቀን ተግባሩ ሆኗል።

ሲጠጋኝ ስሸሸው ሲጠጋኝ ቀናት አለፉ ሳምንታት ተቆጠሩ ወራቶች ነጎድ ።

ጥሩም መጥፎም ጎኑ ወይም ጠንካራውም ደካማውም ጎኑ አንድ የሆነበት ሰው አይታችሁ ታውቃላችሁ? ያሰው ማለት እኔ ነኝ።


እንዴት እንዲአልሽ ልትሉኝ ትችላላችሁ ምክንያቱም
ሳልወድ በግዴ ነባን ያናገርኩበት ስለሆነ።

ወንድም ይሁን ሴትም ብቻቸውን ከተቀመጡ ምንሆንክብኝ ምን ሆንሽብኝ ወይም ምነው ብቻክን ምነው ብቻክን ብዬ ማዋራት መለያዬ ነበር የዛሬን አያድርገውና።ምክንያቱም ለመጨረሻ ጊዜ ያናገርኩት ነባን ነበር።

እኔዴት እንደ ነበር አሁንም ድረስ ትዝይለኛል። ቀኑን ባላስታውሰውም በትምህርትቀን እንደ ነበር ግን አስታውሳለሁ ።


እረፍት ተደውሎ በጀማሆነን በነ ነባ ክላስ በኩል ስናልፍ ድንገት ወደ ግራ ስዞር ነባን አየሁት እንደሌላ ጊዜው ግን አልነበረም ጥግይዞ ብቻውን ተክዟል።


የሆነ የማላውቀው ስሜት ተሰማኝ ሰውነቼን በሙሉ የሆነ ነገር ሲወረኝ ተሰማኝ።

እናም ለጓደኞቼ ምንሆኖብኝ ነው ብዬስጠየቃቸው እንዳትሞክሪው ነበረ መልሳቸው። እንዴ ለምን ስላቸው ትሰሚናለሽ ኑሀ ነቢል ማለት አንቺ እንደምታውቃያቸው ሰዎች አይደለም።

እንደለመድሽው ምን ሆንክብኝ በይውና ከምታስቢዉ በላይ ነው የሚጎዳሽ አሉኝ።እኔግን አሁንም ሀሳቤ እሱጋ መሄድ ነበር።


እሺ እንደዚደብሮት ዝም ብዬው ልለፍ ስላቸው በ1ድምፅ ነገርንሽ አይደል እኔዴ አሉኝ።አሁንም አልተዋጠልኝም ።

እኔኮ ኑሀሚን ነኝ ራሴን አውቀዋለሁ በራሴም እተማመናለሁ ስለዚ ምንም አይፈጠርም አልኳቸው ።የሆነ ነገር ሊያደርግሽ ይችላል አሉኝ።


እንደዚ አይነት ቃላት በተጠቀሙቁጥር ቀስበቀስ እልህ ሲይዘኝ ይሰማኝ ጀመር።አሁኑኑ ይህን ሀሳብ ከጭንቅላትሽ አውጪ አሉኝ።እናም ተስማማው።

ከዛ ግን ልክ አጠገቡ ስደርስ ጥዬው ማለፍ ከበደኝ እንደምንም ካሳለፉኝ በሀላ አልቸቻልኩም ።


ዞርብዬ እሱን እያየሁ ትቼው መሄድ ከበደኝ እንባ ተናነቀኝ በቃ ምንልበላችሁ አቃተኝ ከበደኝ።


ደሞም ከሄድኩ ቀኑን በሙሉ ስለሱ እያሰብኩልጨነቅ እንደሆነ ገባኝ።ከዛም ተመልሼ ወደሱ ሄድኩ።


ምክንያቱም ምን አድርጎ እንደሚጎዳኝ እንኩአን ሳላው ይጎዳሻል ብቻስለተባላኩ መተው አልፈለኩም እናም ቀርቤ ላናግረው ወሰንኩኝ።


ጓደኞቼ መሄዴን ባያምኑበትም ውሳኔዬን ለማክበር ሲሉና ስለሚተማመኑብኝ እራሴን እንድ ጠብቅ አስጠንቅቀውኝ እንድሄድ ፈቀድልኝ ሄድኩ። ነባ አልኩት ልክሲዞር......

ክፍል

ሰባት

ይቀጥላል
1.4K viewssylvie, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ