Get Mystery Box with random crypto!

💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_lboch — 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞 መ
የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_lboch — 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞
የሰርጥ አድራሻ: @menta_lboch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.98K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ & Cross
ከፈለጉ በዚህ 👉  ,,📩 @Menta_lbochh_bot ይላኩልን
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @MENTA_LBOCH ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-17 20:29:21 የአይኔ እንግዳ


በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 10

2ቱም ክፍለጊዜዎች አልቀው ተደውሎ ነበር ።ከገባሁበት ጥልቅ ሀሳብ ያነቃኝ የነፂ ድምፅ ነበር።አረ በፈጠረሽ አም ላክ ነሀ ይሄሁሉ ሰአት የተመሰጥሽው ስለሱ እያሰብሽ ነው አለችኝ።ፈገግ አልኩ
አብዛኛውን ጊዜ መልስ መስጠት ሳልፈልግ ና ግራየሚያጋቡ ጥያቄዎች ሲገጥሙኝ ከመዘባረቅ ይልቅ በፈገግታ ማለፍ ይቀናኛል።


እሱንባለማየቴ ስላዘንኩና ስለተጨነኩ ራሴን በጣም አመመኝ እና በትሄጄ መተኛት እንደምፈልግ ነግሬት ተስማማች እና ቤት ሄድን።

ቤት ስንሄድ ምንአልባት ሰፈር ውስጥ አየዋለሁ ብዬ ስላሰብኩ በፍጥነት ሰፈር ደረስን ግን አላገኘሁትም ።

ቤት ገብቼ ራሴን እንዳመመኝና እንዳይረብሹኝ ነግሬአቸው መኝታ ቤት ገብቼ አልጋላይ ተኛው ነገር ግን እንቅልፍ እንቢ አለኝ።

ጋደም እንዳልኩኝነወ።አሁንም ግን ነማስበው ስለሱነው።አይኔን በጨፈንኩ ጥቁር የማየው ስለሱ ነው ። ቤት ከገባውበት ሰአት አንስቶ አዳሬን ጨምሮ በሙሉ እሱን እያሰብኩ በስተመጨረሻ አይነጋ አይሉት ነጋ።


ባባ ቀጠዋት ተነስቶ ስራ ስለሚሄድ ቁርስ ሲሰራ ነበር ከእንቅለፌ የነቃውት።
ካዛም ደናደራችው ብዬ ስሜያቸው ተጣጥቤ ዩኒፎርሜን ለባበስኩ ።


ለብሼ ሲያዩኝ እንግዳ ነገር ሆነባቸው። በቃ በጣም ገረማቸውና ዛሬ እንደት በጊዜ ለባበሽ ሲሉኝ አይ ዝም ብዬነው አልኳቸው እሺ አሉኝ ና በውስጤ አትፍረድ ብኝ የያዘኝ ይዞኝ ነው አልኩአቸው።


ቁርስ ከጨረስን በኋላ ባባ ሲሄድ ልሸኝክ ብዬ ወጠጣሁ። ነብስ ካወቅኩበተ ጊዜ አንስቶ ባባን መሸኘት የሁልጊዜ ተግባሬ ነበር የዛሬን አያድርገውና ነብሱን ይማረውና።



ታክሲ አስይዤው የታክሲ ብዬ ብርተቀብዬው ወደ ቤት ተመለስኩ ሰአት ደርሶ ሰሉ እየጠበቀችኝ ነበር።ከሰላም ጋር ወደ ትቤት ሄድን።



ሰሉ ስለ ነባ ምንም የምታውቀው ነገር ስለሌለ ለሷ በአይኗ እንድት ፈልግልኝ መጠየቅ አልቻልኩም ።አይኔ ተንከራተተል የኔ ውድ የታለክ በናፍቆትክ ታስሬ እየጠበቅኩክ ነው ። ናልኝ የኔፍቅር እባክክ ናልኝ ። ግን ሰልፍ ላይ ላየው አቻልኩም።ሰሉን ወደክፍሏ ሸኝቻት ወደ ክፍል ገብቼ ቦርሳዬን አስቀምጬ ነፂን ፍለጋ ወጣው ።

ፎቅላይ ስለሆነ ክላሳችን ነፂ ገና እየመጣች ነበር ከዛ በርድረስ ጠበቅኳት እና ስትገባ ሰላም ተባብለን ገባን።


ክፍል

አስራ አንድ


ይቀጥላል








ኑሀሚን

•═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
970 viewsSylvie, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:05:16 የአይኔ እንግዳ



በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ


ክፍል 9




አላውቅም ግን ልክ ሳየው ሊሆን ይችላል ወይም ደሞ ስለሱሳስብ የሆነ የማላውቀው ስሜት ይሰማኝ ጀምሯል።


አላውቅም ግን እንጃ ድሮ ድሮ እኮ አጠገቡ ቆሜ እሱን የማዋራት ድፍረቱ ነበረኝ። አይኖቹን በስስት ሁሌ በነፃነት አያቸው ነበር።



እሱባለበት አልጠፋም ነበር። ሰሞኑን ግን እንጃ ልክሲያየው አይኔ ልቤይደነግጣል።ባለበት ባታ ስቆም ምቾት ይነባኛል።



የማወራው ሁሉ ድንግርግር ይለኛል።ምን እንደሆንኩ እንጃ ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል።የማጣው የማጣ ይመስለኛል።ድፍረት እንኳን እስከማጣ ድረስ ወደድኩት መሰለኝ።


ስቆም የማስበው ስለሱ ስቀመጥ የመስበው ስለሱ ስበላም ስጠጣ ስነሳ ስቀመጥ ስተኛ ስነሳ ወሬዬ ሁላ ስለሱ ሆኖል።


ትምህርት ቤት ሁሉ የምሄው ለመማር ሳይሆን እሱን ለማየት ሆኗል።


ቀኑ ሀሙስነበር በጣም ነበር የናፈቀኝ እና ገና በጠዋቱ ላየው ፈልጌ በ ክላሱ በኩል እንደተለመደው ሳልፍ ነባ አልነበረም።


እንደ ምንም እረፍት ሰአት ደረሰ አሁንም ስሄድ የለም እንዳልመጣ ገባኝ ግን ተስፋ መቁረጥ አቃተኝ በሙድ አድርጌ ለክላሱ ተማሪዎች ስጠይቅ አልመጣም በጣም ከፋኝ በጣም በጣም። ትንሽ ከዞርን በኋላ ተደወለ።



ወደ ክላስ ገባን በ2አስተማሪ አልገባልንም ነበር ከዛን መስኮት ጋር ቆሜ ስለሱ እያሰብኩ ቆየው ለራሴ እንዲ ብዬ ጠየኩ እውነት ግን ኑሀሚን አፈቀርሽው ወይስ ደስ ብሎሽ ነው።ብዬ ራሴን ጠየኩ።


መቼም ደስ ብቻ መሆን አለበት።ቆይ ግን የእውነት አፍቅሬው ቢሆንስ ግን የሚኪያን ሰበቤ የሚለውን ዘፈን ልዘፍን ነው?


ይመስለኝ ነበር ድሮ ፍቅር የገራገር
ይመስለኝ ነበር ድሮ ፍቅር የገራገር
አፌን ፈታው ገና ስላንተ ስናገር
የሚለውን የሚኪያን ዘፈን ነው የምዘፍንለት ወይስ የናቲ ማንን የመጀመሪያዬ ነው የሚለውን ነው የሚሻለኝ?

የኔ ፍቅር ገኖካንተ በላይ
ወድጄክ ከንፌ አዲስ ሆኜ ልታይ
ለካይሄ ነው የእውነታ ውበቱ
ሳየው አፍቅሬ ሳውቀው ገባኝ ስሜቱ
የመጀመሪያዬ ነው ሰው ስወድ አምርሬ
ብዬ ነው የምዘፍን ለት እያልኩ ሳስብ 2ቱም ክፍለጊዜዎች አልቀው ተደውሎ ከገባውበት ሀሳብ ያነቃኝ የነፂ ድምፅ ነበር.......







ክፍል


አስር



ይቀጥላል






ኑሀሚን
1.1K viewsSylvie, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:19:03 የልቤ እንግዳ

በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 8


ምን አይነት ናቸው ክፋ ስለኔ ነባ ነበር የሚያወሩት ነባዬን ስለተናገሩብኝ ተናደድኩ በጣም በጣም ከፋኝ።


ወደክላስ ስሄድ አስተማሪ ገብቶ ነበር
እንደኔ ያረፈድትንም አላስገባችሁም ብሎአቸው እየለመኑት ነበር አብሬአቸው ቆምኩ።


ሌላ ቀን አርፍጄ አስተማሪ አላስገባም አለሲባል ና አትገብም ሲሉ እንደኔ የሚደነግጥና የሚለምን የለም ነበር።


አሁን ግን ምንም አልመሰለኝም ምክንያቱም ነባዬ የኔ ውድን ስላገኘሁት።አስተማሪው ግቡ አለ ጭራሽ ተናደድኩ ሆሆሆሆ ኑሀ ምን እየሆንሽ ነው ብዬ እራሴን በአግራሞት ጠየኩኝ።



እራሴን ታዘብኩ ገና አንድ ቀን ያውም ለትንሽ ደቂቃ ባዋራው እንዲ የሆንኩ ትንሽ ብቆይ ደሞ ለመገመት ነው የሚከብደው ።



ክላ ከገባው በኋላ ነፂን ማድረቅ ጀመርኩ።በነገራችን ላይ ረስቼውሳልነግራችሁ ከነፂጋር አሁንም አንድ ክላስ ና አንድ ብድን ነን።

ከእረፍት በኋላ የነበሩትን 2ቱንም ክፍለጊዜዋች አላዳመጥኩም የራሴ አለማዳመጥ ሳያንሰኝ ነፂንም እያወራሁ እንዳታዳምጥ ከለከልኳት ነባ እኳ እንደዚ ነባኮ እንደዛ በቃ ወሬዬ ሁላ ነባ ነባ ነባ ሆነ ።
ነባ ከሰአት ክላስ አልገባም ነበር።ወደቤት ከነፂ ጋር ስንሄድ ሰፈር ነባ ከጀማዎቹ ጋር ነበር ደሞ በጣም ብዙናቸው ።ነባን ሳየው እንዴት እንደተደሰትኩ አትጠይቁኝ ።በቃ አለአ ዘለሽ እቅፍፍፍፍፍፍፍፍ አድርጊው አድርጊው አለኝ።ግን ስሜቴን ማሳየት አልፈለኩም ነበር።ልክ አጠገባችን ሲደርሱ ኑሀሚንአችን አለኝ የኔ ፍቅር አቤት ስለው ይኅው አሁን እዚጋ የማታውቂው ሰው የለም አናግሪኛ አለኝ።እኔ ደሞትንሽ ልኩራራ ብዬ በዚሁላ ሰው መሀል አልኩት ደበረው መሰለኝ የኔ ጌታ እሱ ሲደብረው እኔም ደበረኝ አሁን እንዲ ልከፍ ልኩራ ምናምን ምናምን ሲያደርጉ አይተሻል አትሉኝም?ምንን አይነት ቀበጥ ነኝ የማልረባ በራሴ ተከፋው አዪዪዪዪዪዪዪዪ።

አላውቅም ግን ልክ ሳየው ሊሆንይችላልወይም ደሞ ስለእሱሳስብ የሆነ አለአ በቃ እ... በቃ ልዩ የሆነ የማላውቀው ስሜት ይሰማኝ ጀመሯል...





ክፍል


ዘጠኝ


ይቀጥላል
1.0K viewsSylvie, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:29:14 የአይኔ እንግዳ

በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ


ክፍል 7

ጓደኞቼ መሄዴን ባያምኑበትም ውሳኔዬን ለማክበርሲሉ ና ስለሚተማመኑብኝ እራስኔ እንድጠብቅ አስጠንቅቀውኝ እንድሄድ ፈቀድልኝ።


በጣም ተደሰትኩ ና ሄድኩ። ነባ አልኩት ልክሲዞር እኔ እንደሆንኩ አላመነም መሰለኝ ደነገጠ በድንጋጤ ውስጥ ሆኖ ሰላም አለኝ አምላክ እስራኤል አስተቃቀፉ ይለያል ።አለአ በቃ ምናለሁሌም እንዲ ባቀፍኩት ብሎ ያስመኛል።

ልክቀናስል አይኑ ማርያምን ያምራል ማርያምን።ከዛ ምንሆንክብኝ እ ምነው ብቻክን አልኩት።


አይምንም አንዳንዴ ያስፈልጋል ብዬ ነው አይመስልሽም አለኝ።ልክነክ አልኩት አይኖቹን በሰበቡ ሰረቅ አድርጌ እያየሁ።

ቀጠለና እኔምልሽ ኑሀዬ ለምንድነው ግን ሳናግርሽ የማታናግሪኝ ሰላም ስልሽየማትመልሺልኝ ሲለኝ አይ ከማላው ቀውሰው ጋር ስለምትሆን ነው አልኩት ።


አይን ያወጣውሸት አሁን ምናለ ስለማትመቸኝ ብትይ ምንም ብዬ ራሴን ታዘብኩ።

ነባሲያወራ አይኑን ቀስ እያልኩ ሰረቅ እያደረግኩ በሚያዳምጥ ሙድ ልላ ታሪክ በቃ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቻለሁ።


አሁን ምን አልኩቢለኝ አሰባችሁት አቤት ውርደት ቸሩ መድሃኒያለም እንደቸርነትክ እያልኩ ስማፀን እረፍት ተደወለ ኡፍፍፍፍ ምን ይሳን ካል ።


በቃ ተደወለ ወደክላስ ልሂድ ስለው ልቴጂነው በቃ እንገና ኛለን ቻው አለኝና አቀፈኝ።አሁንም አሁንም ድገመኝ ማለት ነበር የቀረኝ።ከዛ ቀናብዬ አሁንም አይኑን ለመጨረሻ ጊዜ አየሁት አስተያየቱ ደሞ ይለያል የኔፍቅር ።


ለካ እውነት ነው መፅሃፍን ገልጠው ካላነበቡት ላዩን አይቶ መገመት ከባድ ነው የሚባለው ነባን ወደድኩት ለራሴ ቅድም ስለማ ነበር የሚያወሩት አልኩኝ ሆሆሆሆ ምን አይነት ናቸው ክፉ ስለኔ ነባ ነበር የሚያወሩት ነባዬን ስለተናገሩብኝ ተናደድኩ በጣም በጣም........

ክፍል

ስምንት


ይቀጥላል
1.1K viewsRuth, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 17:08:47 ደስታ ትፈልጋላችሁ ⇨→


ብዙ ሰዎች ደስተኛ መሆን እንፈልጋለን ግን አልቻልንም ሲሉ ይሰማሉ!! ደስታ ለጥቂቶች ብቻ የሚገለጥ ሚስጥር አይደለም፡፡ እንግዲህ ደስተኛ መሆን አቃተን አልቻልንም የምትሉ የተወሰኑ ደስተኛ የሚያረጓችሁ ነገሮች ልንገራችሁ እነዚህን በትክክል ከተገበራችሁ ደስተኛ ትሆናላችሁ!!!

'ኛ' ማመስገን እኔ በህይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ግን ሁሉም ስለተሟላልኝ ወይም ሁሉንም ስላገኘሁ አይደለም!! የምፈልጋቸው ግን ያላገኘዋቸው በርካታ ነገሮች አሉ፡፡ ግን ደስተኛ እንዳልሆን አልከለከሉኝም፡፡ ምክንያቱም ከሌለኝ ነገር ይልቅ ያለኝን ስለምመለከት፡፡ አንተም በሌለህ ነገር ያለህ ነገር ይበልጣልና አያቶቻችን ከነገ ዶሮ የዛሬ እንቁላል ይበልጣል ይላሉ ስለዚህ አንተም ደስታህን በነገ ዶሮህ ለይ አድርገህ የዛሬ የደስታህን እንቁላል አትስበር፡፡
ስለዚህ የለኝም አትበል ሁሌም በተሰጠህ አመስግን ከማማረር ይልቅ ማመስገን የተሻለ ነው፡፡ አስብ ላለው ሁሌም ይጨመርለታል ለሌለው ግን ያለውም ይቀነስበታል፡፡ ስለዚህ ባለህ ነገር እንዲጨመርልህ ሁሌም አመስግን፡፡ አመስጋኝ ነፍስ በስጦታዎች ትሞላለችና አመስግን፡፡

'ኛ' ደሀ ነኝ ብለህ ታስባለህ??
አብዛኛው ሰው እኔ ደሀ ነኝ ሲል ይሰማል ለመደሰትም ገንዘብ እስኪያገኝ ይጠብቃል!! አይገርምም ሀብታም ገንዘብ ሲፈልግ በጣም ያስቃል። ሁላችንም ሀብታም መሆናችንን ብነግራችሁስ ምን ትላላችሁ?
ለምሳሌ፡- አሁን ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ ነው!! ይህንን ፅሁፍ የምታነቡበትን አይን አንድ ሀብታም በ 10 ሚሊየን ብር ሽጡልኝ ቢላችሁ ትሸጡለታላችሁ?? በእርግጠኝነት አታደርጉትም ምክንያቱም <<አያዋጣማ>> ከ10 ሚሊየን ብሩ ይልቅ አይናችን ይጠቅመናልና:: አያችሁ አሁን በ10 ሚሊየን ብር እንኳን የማይተመን ውድ ሀብት አለን ማለት ነው፡፡ ችግሩ ይህንን ሀብት መጠቀም አለመቻላችን ነው ስለዚህ እነዚህን ሀብቶች ስንጠቀም ሀብታም ነን ማለት ነው ስለዚህ ደሀ ነኝ ብለህ አትዘን ገንዘብና እንቅልፍ በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ ካንተ የሚጠበቀው መስራት
ብቻ ስለዚህ ገንዘብ ማጣት ደስታህን አያጠፋውም ምክንያቱም አንተ ሀብታም ስለሆንክ ደስተኛ ሆነህ ኑር፡፡

'ኛ' በአምላኮቻችሁ መደሰት!!እያንዳንዳችን የየራሳችን የሆነ አምላክ ሃይማኖት እና እምነት አለን፡፡
የእስልምና እና የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እስኪ እነዚህን ከየመፅሀፎቻችሁ አንብቡ!!

ለእስልምና

ቁርአን በ ሱረቱል ልኡስ ምዕራፍ 58 ላይ እንዲህ ይላል ‹‹በአላህ እዝነትና ችሎታ ይደሰቱ››!! ስለዚህ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ የሆናችሁ ሰዎች ቁርአን እንደሚያዘው በአላህ ደስ ይበላችሁ ለመደሰት ሌላ ምክንያት አትጠብቁ እንዲሁ በአምላካችሁ ደስ ይበላችሁ!!

ለክርስትና

በመፅሐፍ ቅዱስ ጳውሎስ ለፊሊጲሲዩስ በላከው መልክት በ4ኛው ምእራፍ በ4ኛው ቁጥር ላይ እንዲህ ብሏል
‹‹ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ›› በቃ ደስታን በጌታ ታገኛላችሁ ስለዚህ በአምላካችሁ በጌታችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ደስ ይበላችሁ!!
ስለዚህ የየትኛውም ሃይማኖት ተከታይ ብትሆኑ በአምላኮቻችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል አምላክ ሁሉን ያደርጋል ፈጣሪ ሁሉን ይሰጣል እንል የለ ስለዚህ በአምላኮቻችሁ ተደሰቱ!!

'ኛ' ሁሉንም ለማስደሰት አትሞክር !!!
ኢሄ ዋናው ነው ደስታህ የሚጠፋው ሁሉንም ለማስደሰት ስትሞክር ነው ስለዚህ ሁሉንም ለማስደሰት አትጣር!! አንተ ካመንክበትና አንተ ማድረግ የምትፈልገውን ብቻ አድርግ አስብ የፈለገ ስራህ ከበረዶ 10ሺ እጥፍ የነጣ ቢሆን ሁሉንም ማስደሰት አትችልም!!
አስተውል ሂትለር የአለማችን ጨካኝ ሰው ነው የሴቶችን ጡት ይቆርጥ የነበረ እሱም ወዳጅ አለው እጅግ መልካም የተባለ ሰው ደግሞ እንደዛው ጠላት አለው ስለዚህ ሁሉንም ማስደሰት እጅግ ከባድ ነው!! ስለዚህ በዚህች ልዩነት
በማትጠግብ አለም ውስጥ እየኖርክ ነብስህን አታስጨንቅ ሌሎች እንዲደሰቱ አንተ አታልቅስ አንተ ብቻ ደስተኛ ሁን!!!

'ኛ' ደስታችሁን ቅርብ ቦታ አታስቀምጡ !!!
ይህንን አጭር አንድ ፅሁፍ ላይ አነበብኩትና ላካፍላችሁ ወደድኩ ብላ ሚስጥር አደራው የፃፈችውን ታሪክ ልንገራችሁ ‹‹አንድ አባት ደስተኛ ስለመሆን ሲጠየቁ እንዲህ አሉ ‹ደስታችሁን ቅርብ ቦታ አታስቀምጡ› ደስታችሁ በትዳራችሁ ከሆነ ትዳራችሁን ባጣችሁ ወይ በተበላሸ ጊዜ ደስታችሁን ታጣላችሁ እንዲሁም ደስታችሁ በልጆቻችሁ ወይም በገንዘባችሁ በስራና
በአገልግሎታችሁ ተመሳሳይ ነገር መከሰቱ አይቀርም ስለዚህ አደገኛ የሆኑ መድሃኒቶች ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ የሚል ፅሁፍ እንደሰፈረባቸው ሁሉ እኔም ደስታችሁን ሌሎች ነገሮች ሊያገኙት በማይችሉበት ቦታ አኑሩት እላለሁ አሉ›› እንግዲህ
ደስታ የምናጣው ምናልባት ደስታችንን ሁሉም ሊያገኙት በሚችሉት ቦታ አድርገነው ይሆናል፡፡ ከጓደኛ ስንጣላ ከስራ ባልደረባችን ጋር ስንኳረፍ የስራ ጫና ሲበዛ በሆነው ባልሆነው የምናዝነው ደስታችን አላፊ አግዳሚ በሚያገኘው ቅርብ ቦታ ስላስቀመጥነው ነው!!

'ኛ' ለመደሰት አለመጨነቅ!!
ለምንድን ነው የምኖረው? እያልክ እየተጨነቅክ ከሆነ ይህን አንብብ ምን አልባት ሁሉ የተሟላልህ፤ እና ደስተኛ ብትሆን ኖሮ፤ ለምን እንደምትኖር ትጠይቅ ነበር? በፍፁም። ይህ የመኖር ጥያቄ የሚመነጨው ደስተኛ ካለመሆን እና ካለመርካት ነው። ሰዎች ባዶነት ሲሰማቸው ለምን እንደሚኖሩ ይጠይቃሉ።
ውስጥህ አላማ ካለ እና ወዴት እንደምትሄድ ካወቅክ፤ ለምን እንደምትኖር አትጠይቅም። አላማ ያለው ሰው “ለምን” የሚል ጥያቄ አያነሳም። ህይወት መንገድ ነው፤ የማያቋርጥ መንገድ። አላማ ኖረህም አልኖረህም መንገዱን መራመድ ግድ ይልሃል።
ልዩነቱ አላማ ሲኖርህ መድረሻህን ስለምታውቀው አይምሮህ በለምን ጥያቄዎች አይጨነቅም። አላማ የሌለው
ሰው ግን መንገዱን ለምን እንደሚጓዝ
ስለማያውቀው፤ እያንዳንዷ እርምጃ ትከብደዋለች።

'ኛ' ዛሬ ብሞትስ በል!!!
ዛሬ ብንሞትስ ብላችሁ አስቡ እስኪ
1:- ለነገ ያሳደርናቸው ብዙ ሀሳቦች አብረውን ይሞታሉ
2:- ለነገ ያቆየናቸው ስንት ግቦች መቃብር ይወርዳሉ
3:- ዛሬ ሳናወጣው የደበቅነው ተሰጥኦአችን አብሮን ይቀበራል
4:- ሳይፈነጥቁ የቆዩ ብዙ ተስፋዎች ይቀጫሉ
5:- ለሰዎች ያላሳየናቸው ስንት ደግነቶች አፈር ይበላቸዋል
6:- ያልተነገሩ ስንት ይቅርታዎች ይሞታሉ
7፡- ነገ እደሰታለሁ ብለህ ቀን ስትጠብቅ ቀኑ ይጨልምብሀል ስለዚህ አስብ እየአንዳንዷን ቀን እንደ መጨረሻ ቀን ቁጠራት ማድረግ ያለብህን ዛሬ እያደረክ ተደሰት just do it now አይመስልህም ?

'ኛ' ፈገግ በል
ሁል ጊዜ በስራህምቦታ ቢሆን በማህበራዊ ክንዋኔ ወቅት ፈገግ በል አንዳንድ ሰው ግርም ይለኛል የተገደደ ይመስል ፊቱን ጭምድድ አድርጎ ተኮሳትሮ ይውላል አንተ ግን አስተውል ከፊት መኮሳተር የምታተርፈው የግንባር መሸብሸብ ብቻ ነው ስለዚህ ፈገግ በል!!
እንግዲህ አስተውል ድመት አይጥ እንድትይዝ ተብሎ ችቦ አይበራላትም አንተም እንድትደሰት ተብሎ ልዩ ተአምር አይፈጠርም በቃ ደስስስስስ ይበልህ!! አስብ በጨለማ ሁሉም ቀለም ጥቁር ነው ከለር ለመለየት የግድ መብራት ማብራት አለብህ ደስተኛ ለመሆን ከፈለክ የህይወትህን መብራት አብራ !"
መልካም የደስታ ጊዜ !!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@MENTA_LBOCH ||
1.3K views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞مفضل ༻, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 20:11:56
ይቀመጣል እንደ አደራ
ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ
ሁሉም የእጁን ያገኘዋል
ይቆይ እንጂ የት ይቀራል
ልክ ነው 100
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.1K views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 20:11:56 መናገር ፈልገን በቃል ማስቀመጥ ያልቻልናቸው ስሜቶቻችን ፣ማከክ ፈልገን ያልደረስንባቸው ቁስሎቻችን፣ ማልቀስ ፈልገን እንባ ያጣንላቸው ህመሞቻችን ከተለዩን ቆዩ ወይስ ዛሬም አብረውን ናቸው?

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
998 views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 20:11:56 "ሰዎች የእናንተን እርዳታ ከፈለጉ እስከምትችሉት ድረስ ስጧቸው ካልተለወጡም አትጸጸቱ ምክንያቱም ከህይወት የሚጠበቀውን ሰርታችኋል።"
- ኢዮብ መኮንን

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
953 views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 20:11:56

፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልህ ና…የዛኔም ደብሯት ይሆናል ወይ ደሞ እረስታኝ ይሆናል ብለህ እንዳታስብ…በፍፁም አረሳህም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኘኝ ትችል ይሆናል…ያው ሰው አደለሁ…ቢሆንም ብሸኝህ እና በሰው ብተካህም ዛሬም አረሳሁህም አይገርምም

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
952 views⁣꧁ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ)➣𒆜ᴳᵒᵈ᭄✞ᴾᴬᴾᴵ ᴹᴬᴺ ༻, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:43:05


@newlife22
@newlife22
1.3K views màrÏtã , 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ