Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 18 ተስፋ | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ


በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ


ክፍል 18

ተስፋ በመቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ ቻው ብሎኝ አቅፎኝ ሄደ።ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍ ተገላገልኩት ፈጣሪ ዳግመኛ አይመልስክ አሜን።



እንደአጋጣሚ ቁልፍይዤ ስለ ነበር ሳላንኳኳ ገብቼ የእልሄ እልህ እሱ የነካው ችብስ አልበላም ብዬ ወረወርኩትና የጊቢው በር ተደግፌ እንደማልቀስ አደረገኝ የሆነ አለአ ለማልቀስ ፈልጋችው እልህውስጥ ሆናችው ላለማልቀስ ስትታገሉ እንደዚያ አይነት ስሜት ውስጥ ሆኜ ጥቂት እንደቆየው bro ከቤት ወጣና ምን አስበሽ ነው ይሄሁሉሰአት የቆየሽው ብዬ ልፈልግሽ እየወጣው ነበር እኮ አለኝ ከዛ የታል የገዛሽው ችብስስ ሲለኝ እያየከው አይደል ወድቆ አልኩት በንዴት ስሜት ውስጥ ሆኜ ድምፄን ከጮክ በማድረግ ታድያ ምን ያስጮህሻል ብዙም እኮ አልተደፋም ብሎ ፌስታሉን ሲያነሳው እንደውም አልተደፋም ምንታካብጂያለሽ አሁን በቃ ተረጋጊ አለኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍ የኔ ውድ ወንድም ንዴቴ ይህ ብቻ እንደሆነ መስሎት ሊያረጋጋኝ ሲጥር ሳየውፈጣሪዬ ከልቤ አመሰገንኩት።


ግን የኔ ሲቃ ነባ ነበር እንጂ እሱ እንዳሰበው አል ነበረም ።ግን ምን አይነት ሰው ነኝ እንዲ አድርጎኝም ነባ እለዋለው አቤቱ ፈጣሪዬ ልቦናው ስጠኝ።ዛሬ መጋቢት 10ሀሙስ በህይወቴ ካጋጠሙኝ ከባድቀናት አንድ ነው የቀን ጨለማ


ወደ ቤት ገብቼ እራስ ለማረጋጋት በማሰብ ያቋረጥኩትን ፊል ማየት ቀጠልኩኝ ከዛ ነባን የሚመስለውን ልጅ ሳየው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብዬ አነባው ተኩስ የሆኑ ከአይኔስር እንደ ጎርፍ የሚወርድት የእንባ ዘለላዎ ጉንጬን እያሞቁት አልጋዬን አበሰበሱት።sisመታ ስታናግረኝ በጣም ጮኩባ sisላይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰውላይ እንደ እብድ መጮው ጀመርኩ እነሱ ያስከፉኝ ይመስል ።


ግን ለምንድን ነው እኛ ሰዎች የምንችለው ሰው ላይ የምንበረታው ለነገሩ ውሻ በቤቱ አንበሳ ነው ነውአ የሚባለው።አሁንም ድረስ ከአይኖቼ የሚፈሱትን እንባ ማስቆም አልቻልኩም ።ታውቃላች በምድር ላይ ውድ ፈሳሽ ምን እንደሆነ እንባ ነው ።



እንባ ማለት 99%ስሜትንና 1%ውሀን የሚዝ ውድ ፈሳሽ ነው። እንዴት እንደሆነ ባላውቅ ድንገት ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳሁ ጨለማ ነው።


ለጥቂት ሰዐት በተረበሸ ስሜት አይኔን አፍጥጬ በጨለማ ውስጥ እንደሆንኩ አልጋዬን በእጄን መዳበስ ጀመርኩ ስልኬን ፍለጋ እጆቼን ወደ ትራሴ ስር ላኳቸው አዎ አገኘሁት ሰአቱን ስመሐከት 7:21 ይላል ለካ በጊዜ ነበር ላይ የተኛሁት ።


ከመተኛቴ በፊት ያዘልኩት ስሜት እና በእንቅልፍ አለም ያለውን ሰላም አወዳደርኩ ኡፍፍፍ ባልነቃሁ። ህመሜ ተነሳ ደሞ ለሊቱ ይነጋልኝ ይሆን።


ኑለሚን

•═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━