Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 17 ወደ | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ

በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 17

ወደ ጊቢ መታጠፊያ አካባቢ ስንደርስ እጅን ጡ* ላይ አደረገው እንደሌላ ጊዜዬ normal ነው ብዬ ማለፍ ከበደኝ ምክንያቱም ሁኔታው ያስፈራ ነበር ። ምንም አላልኩት ከዛ አንገቴ ስር ገብቶ አንገቴን መሳም ጀመረ እንዴት ይዘገንናል በክርስቶስም ግን ምን ያደርጋል ዘገነንከኝአልለው ነገር ሞራል የሚባል ነገር አለ አልከኝ በውስጤ። ከዛ አሁን ደግሞ ብሎ ብሎ 2ተንም እጅን ጡ* ላይ አደረገ አንገቴንም እየሳመኝ ነው እያዋራኝም ነው እየተራመደም ነው።

ከዛ ልናገረው ብዬ ስኮሳተር ልጁ እናቴ የዋዛ አይደለም እየገደለኝ መልሶ እራሱ እዛው ያድነኛል ውዴ ውዴ ምነው ዝም አልሽ ጉንጬን ሳም አደረገኝ ቀስብሎ ወደ አንገቴ ተጠጋ አንገቴን አሁንም መልሶ መሳም ቀጠለ። ብሎ ብሎ በ2እጆቹ ጡ**ን ጥብቅ አድርጎ ያዘኝ ልክ እቃ ስናጥብ እስፖንጁን እንደምን ጨምቀው።

አመመኝ እራሴን አመመኝ ልቤ ላይ አመመኝ ያበጭፍን ያለምንም ማስረጃ ያመነው ጠበቃ ሆኖ የተከራከረለት ልቤ ተሰበረ ልቤ ብቻ ሳይሆን ቀስሜም ተሰበረ ።ሰማይ እላዬላይ የተደፋብኝ መድር ተሰንጥቃ የዋጠችኝ ያክል ተሸማኝ ውስጤላይ የሚቀጣጠለውን እሳት ምንየክል እንደሆነ ለመግለፅ ቃላቆች አጠሩኝ አበድኩ አበድኩ አበድኩ አረርኩኝ ደበንኩኝ ውስጤን አመመኝ ውስጤን እምም አደረገኝ በጣም ተናደድኩ ግደይው ግደይው ወይ መግደል ተው የሚለው ቃል እንኳል ለማውጣት ለኔ በጣም ከባድ ነበር ተው የሚለውን ቃል ማውጣት 2ፊደል ሊያድኑኝ የሚችሉ 2 ፊደል ለማውጣት የምጥ ያክል ከበደኝ ክብድ አደረገኝ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ከምትገምቱት እና ከምትገምቱት በላይ ።ድንገት ወደ ኋላ ዞሬ ተላንቴን መቃኝት ደመርኩ 1በ1ይታወሰኝ ጀመር።

እነዛ ለሱወግኝ እራሴን የወቀስኩባቸውን ጊዜያት በአይነ ህሊናዬ ይታዩኝ ጀመሩ ከዛ የዛን ቀን የነገሩኝ ነገሮ የነገሩኝ የማስጠንቀቂያ ቃላቶች 1በ1ጆሮዬለይ ያቃጭሉብኝ ጀመር ።

ከዛ በር ላይ ስደርስ እንደ ምንም ብዬ ከእቅፉ ወጣው ከዛ ሳቀና ምነው ሲለኝ አይምንም በቃደረስኩ ስለው ችብሱን አስቀምጠሽ ነይ እኔ እዚጋር እጠብቅሻለው ከዛ ወደታች እንሂድ ሲለኝ እንቢ ብዬ ድርቅ አልኩበት ቢለምነኝ ምን ቢለኝ ክችች አልኩበት ተስፋመቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ ቻው ብሎኝ አቅፎኝ ሄደ።

ክፍል

አስራ ስምንት

ይቀጥላል

ኑሀሚን

•═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━