Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 16 | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ



በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 16




ነባ ሰምቶ ይሁኖ ግን አንዴባገኘው ደስይለኝ ነበር የኔልዩ።ግና ምንያደርጋል እኛባሰብንበት ሳይሆን እሱባሰበልን ነው ሳላገኘው እቤት ደረስኩ ።


ቢሆንም ግን የቅድሙን አጠቃሱን እያሰብኩ በደስታ ልቤጧልትል ነው ወይኔ አሁን ከዚበኋላ መችይሁን የማየው ? ኦኦኦኦኦኦ ፈጣይዬ እሱን የማይበትን ቀን አቅርበው አሜን!!!!!


ብቻ ስለሱ እያሰብኩ መሽቶ ነጋ ውሎዬሚ በተመሳሳዩ አዳሬ አሱን በማሰብና እሱን በማለም ደሞ ደሞ ዛሬ አንድ step ከፍ ብያለው።


በምን እንደሆነታውቃላችሁ? ዛሬ ቀኑን ሙሉስላላየሁት በጣም ናፍቆኛል እና ምሽቱ በጣም ስለከበደኝ እንዲቀለኝ ብዬ ማንም የመይነካውን አንድ ትራስ ነባ ብዬ ስምአውጥቼለት አቅፌው ተኛው የህንድ ፊልም አብዝተሻል ቀንሺ ቀንሺ የሚለኝ ጓደኛልጣ አዪዪዪዪዪዪ።ግን እሱንያቀፍኩት ይመስል ደስየሚልና ሰላማዊ እንቅልፍ ተኛው



።ጠዋትከእንቅልፌ ስነቃ ትራሴን ማለቴ ነባን እንዳቀፍኪነኝ ደና አደርክብዬ ስሜው አቀፍኩት ከዛ ከመኝታዬ ተነሳው።የእለት ከ እለት ተግባሬን ካከናወንኩኝ ።ማክሰኞም ረዕብም ምነም አዲስ ነገር አልተፈጠረም ዛሬ ቀኑ10 እለቱ ሐሙስ ወሩ መጋቢት 2012ነው ከእንቅልፌ አረፋፍዴ ነው የነቃውት ማከናወን ያለብኝን ነገር ካከናውንኩ በኋላ ወደ 11ሰአት አካባቢ ከbroጋር ለሰው እቃ ልናቀብል ሄድን ልክስንመለስ የነባንጓደኛ አየሁት ወይኔ እንዴት እንደደነገጥኩ.....ሆእሱንባየውደሞ ብዬ አስቤሳልጨርስ ነባቢመጣቅር ይላችኋል።


ልክሳየው ከbro ጋር ማውራቴን አቁሜ እሱ እሱን ማየት ቀጠልኩ በቃምንልበላችው እእእእእእ በደስታ ይሁን በድንጋጤ በማላውቀው ስሜትውስጥ ሆኜ እጆቼ መንቀጥቀጥ ጀመርዋል ።በጣም አቅለሸለሸኝ ሁሌምስደነግጥ እንዲነው የሚያደርገኝ ደስበሚል ሁኔታ bro አላስተዋለኝም ነበር።



እንደምንም ቤትከደረስን ቤት ከደረስን በኋላ ቤት ውስጥ ባዶክፍል ነበር እና ቤቱውስጥገብቼ በደስታ አነባው ዘለልኩ ደስታየሚያደርገኝን አሳጣኝ በቃምንልበላችው ታስራ እንደተፈታች ላም ከዚ ወደዛ ከዛወደዚ እያልኩ ስቦርቅ አመሸው።




በጣም ከመሯሯጤ የተነሳ ድክም ሲለኝ ቤትገብቼ ፊልም ማየት ጀመርኩ ከዛ ፊልሙን እያየው እያለ የነባን አይን የሚመስ አይን ያለው አክተር ተመለከትኩ አይኔ እሱን የተመለከተ ይመስል ልቤ ትርክክ አለ በድጋሚ ናፈቀኝ አይኖቼ ተራብት ላያው ናፈቅኩ ግን ላየው ብቻ ላናግረው አልፈለኩም ሰአቱን ተመለከትኩት2:25ይላል ከዛ አንድ plan አሰብኩ plane በሁለት ከፈልኩት AናB ብዬ bro ጋር ሄጄ ችብስ እንግዛ ብቻዬንመሄድ ደበረኝ ልለው ለምንመሰላችሁ a ፊልም እያየስለሆነ እሺ እንደማይለኝ እርግጠኛ ነኛ plan bደሞ እሺ ካለኝም ለኔ ጥሩ ነው ምክንያቱም ተሳክቶልኝ ነባን ባየው ከbroጋር ሆኜ በጭራሽ አያናግረኝም እኔ ደሞ ይሄነው የምፈልገው።ሄጄ ነገርኩት ከዛ ፊልም እያየእንደሆነና ቶሎ ደርሼ እንድመለስ አስጠነቀቀኝ ስለዚ plan aተሳካ ማለት ነው።



ወጣው unfortunately ነባ አልነበረም ችብሴን ለጥቃት ደቂቃ ጠብቄ ደረሰኝ ልክ ስትሰፍርልኝ ችብሱን በነባ ጀማ ሰፈሩ ታወከ ድምፁን ስሰማ ደነገጥኩ በሚገርም ሁኔታ ነባ ለይቶ አይቶኝ ኖሯል። እርምጃውን እየገታ ልክአጠገቡስደርስ መንገድ ዘጋብኝ ከዛ እቅፍ አደረገኝ ይሂእቅፉ ውስጥ ከገባው ብሞትም አይቆጨኝ




።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ............. ጠረኑ እንዴት እንደናፈቀኝ።ኑሀሚንአችን እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሲለኝ ጊዜ ተሽኮረመምኩኝ ከዛ ልሸኝሽ አለኝና አቀፈኝ እንብላ አልኩትና እየበላ እያወራ እየገለፈጥኩ ተፍተሀል ስለው ጊዜ ኧረ እኔማስ አለው ያው አንቻ ከቤት ስለማትወጪ ነው ደሞም ትት ስለተዘጋም ነው አለኝ ።ከዛጊቢ አካባቢ ደረስኩ ብላ ስለው በቃኝ እምቢ አለኝ ከዛ ካልክ ምን ይደረጋል አልኩት ከዛ ጥብቅ አድርጎ አቀፈኝና እጁን ጡ* ላይ አደረገው ከዛ አንገቴን መሳም ጀመረ...........



ክፍል




አስራ ሰባት





ይቀጥላል



ኑሀሚን •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━