Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 15 | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ


በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ


ክፍል 15


ግን ለምንድን ነው እኛ ሰዎች የአንድን ነገር ጥሩ ጎኑን ከማየት ይልቅ ወደ መጥፎ ጎኑ ላይ ምናደላው።

ከነባ ጋር በተገናኘን ቁጥር እጁ አሁንም ተመሳሳይ ቦታ ላይ ነው ሚያደርገው አሁን አሁን ሳለምደው አልቀርም normal ነው ሌላነገር እንዳላሰበ በሙሉ ልቤ ነባን አምኝ ከተቀበልኩት ወራቶች ተቆጥረዋል።


ዛሬ ቀኑ ሰኞ ነው ነባን እስካየው እንዴት እንደ ቸኮልኩ ካገኘሁት እኮ ቀናቶች ተቆጥረዋል እሱን ሳላይ ያሳለፍኩአቸው ቀናቶች በሙሉ በጣም እንዴት አሰልቻና ደባሪ እንደነበሩ ለመግለፃ ቃላቶች ያጥሩኛል ። ልክ አይናቼን ስከድንም የምመለከተው የነባን ምስል ነበር እነዛን ለማየት የሚያሳሱ አይኖቹን በምናቤ ስስላቸው እንኩአን ላይፌ ነው የሚስተካከለው እኮ።


ጠዋት ከነባጋር አልተገናኘንም ነበር ሶስቱን ክፍለጊዜ ተምሬ ረፍት በደማሆነን ነበር የወጣነው ልክስንወጣ ነባን ከሩቅ አየሁት እሱም አየኝና ብዙ ስለነበርን ጠቅሶኝ ብቻ ሄደ ውሀ እኮነው የሆንኩት ወይኔ አስጠቃቀሱ ይለያል ማርያምን ያምራል ማርያምን ።


ከዛከጀማውጋር ዞር ዞር ብለን እንደጨረስን ተደውል ወደ ክፍል ገባን በ4physics ተማርን በ5 አስተማሪ አልነበረንም ነበር ከሰአት chemistry ፈተና ስለነበረን እያጠናው የነበር ከዛ አጥንቼ ሳልጨርስ ምሳእረፍት ተደወለ ጥናቴን ሳልጨርስ መውጣት አልፈለኩም ነበር ።ጥናቴን ስጨርስ ከነፂ ጋር ስንወጣ ነባ ቤት ሄዶ ስለነበር አላገኘሁትም።ከነፂ ጋር ብስኩት ገዝተን ወደ አንድ ፀጥያለ ቦታ አመራን።ከበላን በኃላ እንደ ዱንገት ወደ ሰዎች ግንቡ ሰሰመለከት የነባ ምስል ነበር የታየኝ። በደስታ ልቤ ጧጧጧጧጧ ......ልትል ምን ቀረው ኧረ ምንም ነፂ አይታኝ ምን እየሆንሽ ነው ብቻሽን መሳቅ ጀመርሽ ይሄ ነበር የቀረሽ ስትለኝ ነባ ይታየኛል ወደዛስዞር አልኩአትና አይኔን ጨፈንኩ ኧረ ነፂ አሁንም እሱነው የሚታየኝ ስላት አብደሻል እንዴ ወደሽው እንዳይሆን ስርአትሽን ያዢ አለችኝ ምንም ሳልመልስላት በይተነሽ ወደ ክፍል እንሂድ ብያት ተነሳው።


ልክ ትቤት ስንደርስ ጭርብሉአል ማንም አልነበርም ወደላይ ስንወጣ አንዳንድ ተማሪዎች አሉ ምን ተፈጠረ ብሐን ስንጠይቃቸው በኮሮና ምክንያት ለ15ቀን ትምህርት እንደተዘጋ ነገሩን። ነባ ሰምቶ ይሁን ግን አንዴባየው ደስይለኝ ነበር የኔንውድ የኔንልዩ።




ክፍል


አስራ ስድስት

ይቀጥላል




•═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━