Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 14 በ | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ



በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ



ክፍል 14

በራሴ አፈርኩ እንዴት እንዲ እገምተዋለው ብዬ ራሴን መውቀሴ እንደቀጠለነው ።አሁን ት/ቤት ደርስን ልክ ኮሊደሩጋር ስደርስ ነባን በአይኔ መፈለግ ጀመርኩ ነባዬ ልክወደኔ እየመጣመሆኑን ስመለከት ልቤ በሀሴት ተሞላች እንዴት በስስት እንዳየሁት እሱራሱ ግራ ሳይገባው አይቀርም።

ልክ ከጠገቤ ሲደርስ ለአመታት ያላገኘሁት ይመስል ጥምጥም ብዬ አቀፍኩት አይኖቼ የያዙትን የእንባዘለላዎችን ሊያፈሱ ምንም አልቀራቸውም ነበር።እንደምንም ራሴን አረጋግቼ ከእቅፌ አስወጣሁት።


ከዛ ነባ ኧረ ኑሀሚናችን ትላንት ስጠብቅሽ ለምንቀረሽ አለኝ ከዛ ትንሽ ስላልተመቸኝ ነበር በጣም ይቅርታ ስለው ኧረ አያሳስብም ደሞ ያሳስበናል እንዴ ከፈለግን ዛሬ ወይም ሌላቀን ሲመችሽ መገናኘት እንችላለን አለኝ።ልሸኝሽ ብሎ አቀፎኝ እየሄድን እን ዳለ አሁንም እጅን ጡ* ላይ አደረገው ትንሽ እንደመሸሽ አልኩ እና ክፍል ጋር ስንደርስ አቅፎኝ ቻው ብሎኝ ሄደ።

ግንምን አይነት የማልረባነኝ በድጋሚ ራሴን መውቀሴን ቀጠልኩኝ ይሄን የመሰለ ልጅ እንዴት እንዲያደርጋል ብዬ አስባለው።ቆዬ ምንድን ነው እንዲ የናኩት ተራአድርጌ ያሰብኩት።ነባዬ የኔጌታ በጣም ይቅርታ ሰው አይደለው ተሳስቼ ነው አልኩኝ በውስጤ እንባ እየተናነቀኝ።

ክፍል ገቤቼ ለነፂ የተፈጠረውን በሙሉ ነገርኳት ከዛ ይሄየማይረባ በቀቃ ተይው አይጠቅምሽም ይጓዳሻል እንጂ አይጠቅምሽም እመኚኝ ኑሀአለች በንደት ውስጥ ሆና ነበር ይሄን ያክል ከተናገርሽ ይበቃሻል እንዲ አትበይው የሌለውን ፀባይ አትስጪው እኔ የሰጠውት ይበቃዋል ብዬ ጥያትወጣው የኔየዋ የኔምስኪን የኔጣፋጭ በጣም ይቅርታ ከራሴ አለፌ ደሞ በሰውም አሰደብኩክ ምናለ ብረዳው ቆይ ደሞ ልብስ ለብሻለው ምንም አላደረገኝም ውይ ሰውሞት አነሰው ለነፂ ነግሬከማሰድበው ምናለ ዝምብዬብቀመጥ እሱእኮ ከቁመታችን አንፃር ነው እኮ እኩልስለሆንን እጅ የሚደርሰው እዛጋር ስለሆነ ነው እኮ።ግን ለምንድን ነው እኛ ሰዎች የአንድን ነገር ጥሩ ጎኑን ከማየት ይልቅ ወደ መጥፎ ጎኑ ላይ ምናደላው።




ክፍል



አስራ አምስት



ይቀጥላል





ኑሀሚን •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ @Nuhaaaaminn