Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 13 ሰፈር | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ


በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 13



ሰፈር ሊያገኘኝ ስለሚፈልግ12ሰአት ላይ እንደሚጠብቀነኝ ነግሮኝ እቅፍ አድርጎኝ ቻውብሎኝ ሄደ።


በጣም እያዞረኝ ስለነበር ቤትሄጄ ላስጨንቃቸው ስላልፈለኩኝ ከከሰአት እያመመኝም ቢሆን ሳልወድበግዴ ገብቼተማርኩኝ።ሁኔታዬ ግራ ያጋባው 1የክላሴልጅ ለነፂ ሄዶ ምንሆና ነው እኔ እንደዛሆና አይቻት አላውቅም ሲል ጠየቃት።



የተፈጠረውን ነገር መንገር ጀመረች የዛንጊዜ እኔ በሰመመን ውስጥ ሆኜ ነበር የምሰማት እንደውም አልሰማዋቸውም ማለት ይቀላል። ከዛን በኋላ ራሴን ቤት አልጋላይ ነበር ያገኘሁት።ሰአቱ በግምት 1ሰአት ይመስለኛል ።


ስነሳላብ አጥምቆኝ ነበር ዩኒፎርሜን እንኩን አላወለኩም ፊቴንምናምን ተጣጥቤ ልብሴን ቀይሬ ሳሎን ሄጄ ፊልም ማየት ጀመረኩ አሁን ከቅድሙ አንፃር ተሽሎኛል ማለት ይቻላል።ማሚደውላልኝ ደና መሆኔን ስታረጋግጥ የሆቦታ እቃ እንዳቀብል አዘዘችኝ ።



ከዛም እቃውን ይዤ ስሄድ ነባን ያለኝ ቦታላይ አየሁት ግንጭራሽ ቀጠሮአችንን እረስቼወሰ ነበር።ከሄድኩበኋላ የተፈጠረውን ለማስተውስ ስሞክር ነው በግድያስታወስኩት።ከዛወደቤት ተመልሼ ስሄድ መንገድ ቀየርኩና ሄድኩ።



ከዛም ቤት ገብቼ የተፈጠረውን ነገር ማሰላሰል ጀመርኩ ከቆይታ በኋላ ነባያደረገኝ ነገር ቀስቀቀስ አስታወስኩኝ።በዛን ሰአት በጣም ተናደድኩኝ ምነሰልበላችሁ በቃ እእእእእ የምይዘው የምጨብጠው ነገር አጣው አረርኩ ደበንኩኝ መፈጠሬን ጠላሁት ።



ውስጤ ውስጥ የሚቀጣጠለውን እሳት ማስቆም አቃተኝ በጣምከመናደዴ የተነሳ በንዴት እየተንቀጠቀጥኩኝ ንጋት አካባቢላይ እንቅልፍ ጣለኝ።ስነቃ ሰአት ረፍዶስለነበር ዩኒፎርሜን ቀይሬ ተቻኩዬ ወጣው።ነፂ በርላይቆማ እየጠበቀችኝ ነበር ሰላም ከተባባል በኋላ ተያይዘን መሄድ ጀመርን።



ከዛ በምን እንደሆነ ባላውቅም ስሐትላንቱ ተነሳና ኑሀ ስለትናንተቱ ታስታውሻለሽ እንዴ ስትለኝ ከሞላ ጎደል አልኳት ከዛ መሳቅ ጀመረች እኔም አብሬያት ሳኩ ለምን እንደሳቀች አላውቅም ለምን ይቅርብኝ ነው እኮ።



አንቻ ጉደኛ ዝምብለሽ ነው እንደዛ የሆንሽው አለቺኝ እየሳቀች።እኔም እንደመኮሳተር ብዬ ገራበመጋባት ስሜት ውስጥሆኜ ማለት አልኳት አሁንም እየሳቀች ነው።



ከዛ ግራ መጋባቴን ስታይ እሺ በቃ ልንገርሽ ትላንት ትዝይልሻል ከሚኪጋር ስናወራ ብላ ስትጠይቀኝ ጭንቅላቴን በአውንታ ነቀነኩላት ምንእንዳለኝ ታውቂያለሽ በፉአድ አቅም አሽሽ ሊገዛ እንደማይችልና tension እንደሆነ ነበር የነገራት በጣም ደስአኝም በጣምም አሳቀኝም ሆሆሆሆ......ሰው እንዴት ባልተፈጠረ ነገር ራሱን ያስጨንቃል ብዬ በጣም ተገረምኩ ያሁሉ ስሜት በባዶ ራሴላ የፈጠርኩት መሆኑ ሲገባኝ በጣም ሳኩ ።


ትላንት ከነባ ጋር ያወራችሁትን እኮ አልነገርሽኝም አለችኝ ሁሉንም የተፈጠረውን ነገር ነገርኳት ከዛ መጨረሻላይ ጡ**ሲነካኝ እንደነበር ስነግራት ጮከችብኝ እና ዝምአልሽው ድሮም ሲነገርሽ አልሰማ ብለሽነው እዚሁላ ጦስውስጥ የገባሽው ይበልሽ አለችኝ ነፂ በጣም ተናደደች በመሀከላች ለጥቂት ደቂቃ ዝምታ ሰፈነ ዝምታውን ለመስበር ብዬ ነፂ ነባ እኮ እንደዚ አይነት ሰው አይደለም እኔ ነኝ ያላሰበውን ያሰብኩት ያለማንነቱ ማንነት የሰጠሁት እንጂ እሱ እንደዚ አይነት ሰው አይደለም አልኳት ሳግ በተናነቀው ድምፅ ።



በቃእሺ ልክነሽ እንደዚ አትሁኝ አለቻኝ ግን ከልቦ አልነበረም እኔ ግን በጣም በራሴ አፈርኩ እንዴት እንዲ እገምተዋለው ብዬ ራሴን መውቀሴን እንደቀጠልኩነኝ ።



ክፍል


አስራአራት


ይቀጥላል




ኑሀሚን

•═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━