Get Mystery Box with random crypto!

የአይኔ እንግዳ በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ክፍል 12 | 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

የአይኔ እንግዳ

በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ክፍል 12



ወንድ ልጅ እንገናኝ ና ስልክ ቁጥርሽን ሲለኝ እንደሚያናድደኝ የሚያናድደኝ የሚያናደኝ ነገር የለም የሆነ አለአ የተናኩ የተናኩ ነገር ነው የሚመስለኝ በጣም ተናደጅኩ

ከዛ ለነፂነገርኳት እንኳንም እንቢ አልሽው አለችኝ በጣም ግራ ገባኝ ። ለምን እንዲ አልሽኝ ልላት ብዬ ፈራኋት ። ለምን ካላችሁኝ የዛን ለት አትሂጂ ካሉኝ ሰዎች መሀከል አንዷ ስለነበረች።


የሆነው ሆኖ ቅዳሜ ና እሁድ አልፈው ሰኞ ደረሰ ከነባ ጋር አንድም ቀን ሳንተያይ። ሰኞ ከሰልፍ በኋላ እንደተለመደው ኮሊደሩ ጋር ስደርስ እንደተለመደው መጣና ዘሎ አቀፈኝ ።



ከዛ ኑሀዬ በጣም ነው የናፈቅሽኝ ቅዳሜም እሁድም በጣም ና ፍቀሺኝ ቤታችሁ በር ጋር ቆሜ ስጠብቅሽ ነበር ።አንቻ ግን አልወጣሽም በሰላም ነው አለ አይኖቼን በስስት እያያቸው።
አዎ



አልኩት ከዛ ጥቃት ካወራን በኋላ እንገኛለን ተባብለን ተለያየን።እረፍት ሰአት ከክላስ አልወጣሁም ነበረ ለዛ አልተገናኘንም።



ልክ ምሳሳት ላይ ከክላስ ስወጣ ፉአድን አገኘሁት እና ሰው እየጠበኩነው ትንሽ አብረሽኝ አትቆይም ሲለኝ እሺ አልኩትና አብሬው ቆሜ ማውራት ጀመርኩ።ፉአድ ማለት የክላሴ ልጅ ነው ።


የክላሳችን በጥባጩ ጀማ የነሱ ነው ያው እውነት ለመናገር እኔም ከነሱ ጀማ አንዷ ነበርኩ።


ከፉአድጋ ቆሜ እያወራው ፉአድ የሆነ ትንሽእዬ እንጨት የምታክል ነገር ይዞ እያሸተተ ነበር ።


ከዛ ምንድ ነው አልኩት ይሄ ሲለኝ አዎ አልኩት የያዘውን እንጨት እንኪ ሞክሪው አሽትችው ምን ምን ይላል አለኝ??? ከዛተቀብዬው ማሽተት ጀመርኩ ሽታው በጣም ያስጠላል የሆነ ሲጋራ ሲጋራ ይልነበር።


እንጨቱ አሽሽ እንደነበር ለመገመት አልተቸገርኩም ነበር ማለት ልጁ ከዚበፊት ሽንት ቤት ውስጥ ተደብቆ እንደሚያጨስ አውቅ ስለነበር። እንዳወቅኩበት እንዳያውቅ እና እንዳይሰማው አስቤ ባላወቀ ሆኜ 7ጊዜ ያክል አሸተትኩት ።


እያዞረኝ መጣ ከዛ ከጀማቸው በጣም የምወደው ና እንደወንድሜ የማየው ቢላል መጣ ።


ቢላልን ገና ሳየው እስቃለሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እንደውም ፈገግታ የሚለውን ስሜን ያወጣልኝ እሱ ነበር።


ከዛ ሰላም ስለው እንደሌላ ጊዜዬ ፈገግ አላልኩለትም ነበር እንደውም አልፌው ልሄድ ነበር ከዛ ፈገግታዬ ምን አጥፍቼ ነው የዘጋሺኝ ሲለኝ መልስ አልሰጠውትም ከዛፉአድ ተዋት እየሄድን እኔ እነግርካለው አለው ና ወረድ እኔና ነፂ ከኋላቸው ስን ወርድ ቢላል ፈገግታዬ ምን ሆናብኝ ነው ሲለው እየሳቀ የያዘውን እንጨት (አሽሽ)አሳየውና ሲስቅ አንተ ያምሀል እንዴ እንዴት እንዲ ታደርጋታለክ ብሎ መታው ከዛ እኛ ቀድመናቸው እየወረድ እያለ ነባ መቶ ከጀርባዬ እቅፍ አደረገኝ እኔም አቀፍኩት ከዛ አብረን መሄድ ጀመርን ነባ የሆነ ነገር ሲለኝ አልሰማሁት ነበር አይመስለሽም ምን ትያለሽ ሲለኝ እኔም እኳ እሱነው የምልክ አልኩት ከዛ ሳቀና አንቻምትይኝ የቱን አለኝ እኔምሳኩ እንዳልሰማሁት ገብቶታል አቅፎኝ ነበር ድንገት እጆቹ አጉል የሆነ ቦታ ላይ ሲቃበዙተሰማኝ በሁለቱም እጆቹን ጡ*ቼ ላይ እየተርመሰመሰሱ እንደነበር ታውቆኛል ግን እድሜ ለፉአድ እየደረሰብኝ የነበረውንም ጥቃት በከላከል እን ዳልችል ላደረገኝ።


ከዛ ቃልሳልተነፍስ አብሬው መሄዴን ቀጠልኩ እያደረገያለው ነገር ማስቆም ብፈልግም ቃላቶች አጠሩኝ እሱን ተው እንኳን ብዬ እንዳልገፈትረው ጉልበቴም ደከመ አቃተኝ ጨነቀኝ አዞረኝ በጣም ተሰቃየሁ በውስጤ ያሰብኩት ተግባር ላይ ማዋሉከበደኝ በውስጤ ጌታሆይ ጌታሆይ እያልኩ ፈጣሪዬን ተማፅንኩት።


የኔ አምላክ አታሳፍረኝም አታሳፍረኝም እያልኩ ፈጣሪዬን ለመንኩት ።

ድንገት ነፂን አየዋት ትኩረቴን እሷጋር ሳደርግ መሄድ እንደፈለኩኝ ተረድቶኝ ማታ ሰፈር ሊያገኘኝ ስለሚፈልግ 12ስአት ላይ እንደሚጠብቀኝ ነግሮኝ እቅፍ አድርጎኝ ቻው ብሎኝ ሄደ።



ክፍል

አስራ ሶስት

ይቀጥላል




ኑሀሚን •═••• መንታ ልቦች •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@MENTA_LBOCH ||
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━