Get Mystery Box with random crypto!

@mensurabdulkeniofficial

የቴሌግራም ቻናል አርማ mensurabdulkeniofficial — @mensurabdulkeniofficial
ርዕሶች ከሰርጥ:
Heineken
Ucl
Cheerstotherealhardcorefans
የሰርጥ አድራሻ: @mensurabdulkeniofficial
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 226.38K
የሰርጥ መግለጫ

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-12 08:22:14
ማስታወቂያ
.....................
ኤሮ-አይረን Construction እና Interior Design

በሙያው የሰለጠኑ ከዘመናዊው ዓለም እኩል የሚራመዱ ባለሙያዎችን ይዞ ቤትዎን፣ ህንጻዎን እያሳመረ ይገኛል።

ኤሮ-አይረን Construction እና Interior Design

ቤትዎንና ቢሮዎን በሚገርም ዲዛይን ማሳመር ብቻ ሳይሆን 3D ላይ የሚያዩትን ውበት ጥራት በተስማሙበት ቀን መሬት ላይ ቁጭ አድርጎ ያሳይዎታል።

ኤሮ-አይረን

የንግድ ህንጻዎን፣ ድርጅትዎን፣ ሆስፒታልዎን፣ ሆቴልዎን ዲዛይን ከማድረግ ባሻገር ይገነባል።

ዲዛይን የተደረገው ካላስደሰተዎ ያሉት ኤሮ-አይረን ቢሮ ውስጥ አይደለም። ስለዚህ ፈጠን ብለው ወደ እኛ ዘንድ ይምጡ።

አድራሻችን:- ገልፍ አዚዝ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ወይም  0911-261900 ይደውሉ።

ኤሮ-አይረን Construction እና Interior Design
54.9K viewsedited  05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 07:08:52
57.8K views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:37:11 አርሰናል ወይስ ባየርን? ማን ለግማሽ ፍጻሜ ይደርሳል?
(በቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ላ ጥልቅ ውይይት - ከጋዜጠኞቹ ልዑል ታደሰ እና እስክንድር ታምራት ጋር)



63.8K viewsedited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 10:51:29 በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።

ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ።




65.7K views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 10:31:21 በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።

ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ።


https://www.youtube.com/live/h_GdqK1i6LU?si=reK5_KbtDXtHAu6r
61.9K views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 09:43:06 በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።

ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ።


https://www.youtube.com/live/ypevufjSijU?si=nhm1tFQ0Dz0zd1H-
59.5K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:43:34
ማስታወቂያ
..................
Iphone 14promax

Internal Storage:256GB
battery:100%
Brand New

PRICE-134,999birr

DM @bina27

0929008292

join channel: https://t.me/sellphone2777
62.2K viewsedited  05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 07:46:32
62.4K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 12:56:01 መምራት፣መመራት፣ ውጤታማ ቅያሪዎች፣ ያልተሰጡት ፍ.ቅ.ምቶች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት




71.9K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 19:58:08 ቤሊንግሀም ከ ፎደን: የእንግሊዛዊያን ከዋክብት ግብግብ

በእስካሁኑ የውድድር ዘመን በአምስቱ ትልልቆቹ የአውሮፓ ሊጎች በርካታ የጎል ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ቀዳሚ ከሆኑት አምስት የ23-ዓመት በታች ተጨዋቾች መካከል አራቱ ዛሬ በታላቁ መድረክ ይጫወታሉ። ኧርሊንግ ሀላንድ፣ ቡካዮ ሳካ፣ ጁድ ቤሊንግሀም እና ፊል ፎደን።

ቤሊንግሀም እና ፎደን ፊት-ለፊት ከመገናኘታቸው ባሻገር ምርጡ የእንግሊዝ ተስፋ ለመሆን እና ምናልባትም ሁለቱም የሚመርጡትን የ10-ቁጥር ሚና በብሔራዊ ቡድኑ ለመውሰድ ይተጋሉ። እርግጥ ነው የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬት ሳውዝጌት በዚያ ሚና ቤሊንግሀምን እንደሚመርጥ ታይቷል። በመጨረሻዎቹ የወዳጅነት ጨዋታዎችም ላይም የማድሪዱን አማካይ 10 ቁጥር እና ፎደንን ከክንፍ እንዲነሳ አድርጎ በጋራ ተጠቅሞባቸዋል። ምናልባት በጥቂት ጨዋታዎች ቤሊንግሀምን ወደኋላ ስቦ፣ ፎደንን ከአጥቂ ጀርባ ያጫውት ይሆናል እንጂ ዋና እቅዱን የሚቀይር አይመስልም።

የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ ምንም ይሁን አብረቅራቂ ከዋክብቱ በክለብ እግር ኳስ ግን አቻ የማይገኝላቸው ክስተቶች መሆናቸውን እያሳዩ ይገኛሉ። የ20 ዓመቱ ቤሊንግሀም በማድሪድ የመጀመሪያ ውድድር ዘመኑ በሊጉ በ20 እና በሁሉን ውድድሮች በ30 ጎሎች ላይ በቀጥታ በመሳተፍ አስደማሚ ጊዜ እያሳለፈ ነው፤ የነጮቹ ቀዳሚም ነው። የ23 ዓመቱ ፎደን በበኩሉ ባለፈው ሳምንት አስቶን ቪላ ላይ የሰራውን ሀት-ትሪክ ጨምሮ በሁሉም ውድድሮች በ31 ጎሎች ላይ ሲሳተፍ፣ የሚበለጠው በሀላንድ ብቻ ነው። ወጣቶቹ ዘንድሮ በሁሉ ረገድ ያደጉበት መንገድ እና የወቅቱ ሁለት የአውሮፓ ኃያላን ቁልፎቹ ተጨዋቾች የመሆናቸው እውነታ የእድገታቸውን መጨረሻ መገመትን አስቸጋሪ ያደርገዋል። ከእነዚህ ሁለት የዘመኑ ከዋክብት ማን በዚህ ፍልሚያ ጎልቶ ይወጣል የሚለው አጓጊ ነው።
13.5K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ