Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጆቼ ለሰው መልካም ማድረግ ለራስ ነው። እናንተ ለሰው መልካም ስታደርጉ መልካሙ እግዚአብሔር ለእ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ወዳጆቼ ለሰው መልካም ማድረግ ለራስ ነው። እናንተ ለሰው መልካም ስታደርጉ መልካሙ እግዚአብሔር ለእናንተ በችግራችሁ በፈተናችሁ ጊዜ መልካም ነገር ያደርግላቹኃል። እናንተ ለሰው ስትቆሙ እግዚአብሔር ለእናንተ ይቆማል። ሰውን ስታግዙ እግዚአብሔር በችግራችሁ ጊዜ ያግዛቹኃል። እናንተ ሰው ስትረዱ በፈተናችሁ ጊዜ የሚራዳ መልአክ ያዝላቹኃል። አበቃሁ!

ሰኔ 22-10-15 ዓ.ም

ኒዮርክ አሜሪካ