Get Mystery Box with random crypto!

#Dailytips ''ህልማችን እውን የሚሆነው አጥብቀን ከያዝነው እና ጠንክረን ከሠራን ነው'' - | Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠

#Dailytips

''ህልማችን እውን የሚሆነው አጥብቀን ከያዝነው እና ጠንክረን ከሠራን ነው'' - ሴሬና ዊሊያምስ

ሁሌም የአሸናፊነት መንፈስ ይዘው ሳምንትዎን ይጀምሩ! መልካም የስራ ሳምንት!

@melkam_enaseb