Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ ስልጠና! በኖቫ የስልጠና ማዕከል የሚዘጋጀውን ሳምንታዊ የስነልቦና ስልጠናና ውይይት ይካፈሉ | Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠

ነፃ ስልጠና!

በኖቫ የስልጠና ማዕከል የሚዘጋጀውን ሳምንታዊ የስነልቦና ስልጠናና ውይይት ይካፈሉ፡፡ በየሳምንቱ በሚመረጡ ርዕሶች አመለካከትዎንና ሕይወትዎን የሚቀይሩ ቁም ነገሮች ይገብዩ፡፡

የሳምንቱ አሰልጣኝና አወያይ:- ናሁሰናይ ፀዳሉ

ሀሙስ፡ ነሃሴ 12, 2014
ከ11:30 ጀምሮ

ውስን ቦታዎች ስላሉ በስልክ +251912664084 በመደወል ቀድመው ወንበር ይያዙ፡፡

አድራሻ በምስሉ ላይ ያገኛሉ።

@melkam_enaseb