Get Mystery Box with random crypto!

ድሬደዋ ከተማ አስራት አባተን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል። አሰልጣኙ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡ | ስፖርት ዞን sport zone

ድሬደዋ ከተማ አስራት አባተን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።
አሰልጣኙ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት እየሰሩ እንደነበር ይታወቃል።