Get Mystery Box with random crypto!

በምስሉ ላይ ስለተፈጠረው የተጫቀች መሳሳቅ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሽ ጥያቄ ሀገርን የሚወድ | ስፖርት ዞን sport zone

በምስሉ ላይ ስለተፈጠረው የተጫቀች መሳሳቅ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሽ

ጥያቄ ሀገርን የሚወድ ተጫዋቾችን ገንብተካል ?

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፦ የሀገር ፍቅር ከታች ከክለብ ጀምሮ የሚገነባ ነው እንጂ በ7ቀናት ውስጥ አይገነባም ፤ በሀዘን ወቅት የሚያስቁ ቅፅበታዊ አጋጣሚዎች ሊገጥሙ ይችላል ። በሽንፈት ውስጥ ግን አይድለም ተጫዋቾች ማንም ኢትዮጵያዊ አይደሰትም ። በተጨማሪም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ራስን ከማግለል ጋር በተገናኘ ቀሪ ኮንትራት አለኝ ከ ቀጣሪዎቼ ጋር ተወያይተን ነው ይህንን የማውቀው ብለዋል