Get Mystery Box with random crypto!

Mekelle 70 Enderta FC © ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekelle — Mekelle 70 Enderta FC © ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekelle — Mekelle 70 Enderta FC © ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ
የሰርጥ አድራሻ: @mekelle
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 11.38K
የሰርጥ መግለጫ

ናይ ጋንታና መቐለ 70 እንደርታ
👇👇👇👇👇👇👇
🔴⚪ሓዱሽ ሓበሬታታት⚪🔴
🔴⚪ሓበሬታታት ፕርሚየር ሊግ ኢ/ያ⚪🔴
🔴⚪🔈ቀጥታ ፈነወ ብፅሑፍ📢⚪🔴
🔴⚪⭐ኾኾብ ተፃዋቲ⭐ መረፃ⚪🔴
ትረኽብሉ ቻነል እዩ።
@mekelle 🔴⚪🔴 @mekelle
🔴⚪ ምዓም ኣንበሳ🔴⚪
ንሪእቶ @Mekelle70EndertaFC_bot
4 comment @Mekelle70EndertaFC_bot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-10-30 13:43:04 #ሓበሬታ #ፕርምየር_ሊግ_ኢትዮጵያ


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ሜዳ ተወስኗል።

ታኅሣሥ 3 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡

የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮቪድ 19 የመከላከል ሒደትን በመከተል የሚደረግ ሲሆን እንደከዚህ ቀደሙ ሳይሆን በተመረጡ ስታዲየሞች ላይ ብቻ እንደሚካሄድም ይታወቃል። የሊግ ኩባንያው ሥራ አስኪያጅ አቶ #ክፍሌ_ሰይፈ በተለይ ለሶከር ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ፕሪምየር ሊጉ ታኀሣሥ 3 ሲጀመር የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች #በአዲስ_አበባ ስታዲየም እንዲደረጉ መወሰኑን ገልፀውልናል፡፡ አቶ #ክፍሌ በገለፃቸው
“ከዲኤስቲቪ ጋር ተነጋግረን ነበር የመጀመሪያ አምስት ሳምንታት 40 ጨዋታዎች #በአዲስ_አበባ ስታዲየም እንዲሆን ወስነናል። በቀጣይ ቀሪዎቹን አምስት ሜዳዎች እና የሚደረጉትን ጨዋታዎች እንገልፃለን።” በማለት ተናግረዋል፡፡

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርአት በቀጣይ ቀናት ውስጥ #አዲስ_አበባ ላይ እንደሚወጣ የተሰማ ሲሆን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ለመስጠትም ትናንት ምሽት የዲኤስ ቲቪ ባለሙያዎች #አዲስ_አበባ እንደገቡ አቶ #ክፍሌ አክለው ነግረውናል፡፡

ሶከር ኢትዮጵያ

#Wash_your_hands
#Stay_at_Home
#Wear_Mask
.... #Keep_your_Distance ....

ልቐደም በሉታ
@mekelle @mekelle
ርኢቶ ሃቡና
@mekelle70endertafc_bot
4.7K viewsedited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-30 13:42:06
3.9K views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-30 08:40:02
#ቺንጊ ናይና እንኳዕ ደስ በለካ

ትካል #ኣይስ ልጀግናና ናይ ሽልማት ኣፍልጦ ብምሃብኹም ነምስግን

#Wash_your_hands
#Stay_at_Home
#Wear_Mask
.... #Keep_your_Distance ....

ልቐደም በሉታ
@mekelle @mekelle
ርኢቶ ሃቡና
@mekelle70endertafc_bot
4.3K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-28 20:53:18 #ዜና_ዝውውር #መቐለ_70_እንደርታ
#ደቂ_ኣንስትዮ
#ትግስት_ዘውዴ
#ሃና_ተስፋዬ


ኣብ መሽኮት ዝውውር ንቑሕ ተሳትፎ እናገበራ ዘለዋ ናይ ደቂ ኣንስትዮ ጋንታና #መቐለ_70_እንድርታ ተወሰኽቲ ሓደሽቲ ኽልተ ተጫወቲ ኣፈሪመን።

ናይ መስመር ኣጥቓዒት #ትግስት_ዘውዴ ናይ ኹዕሾ እግሪ ጉዕዞኣ ኣብ ትውልዲ ዓዳ #ኣገልግል ብምጅማር ልጋንታታት #ቅዱስ_ግዮርጊስ ፣ #ደደቢት ኸምኡ ውን ኣብ ልሓለፉ 2 ዓመታት ልጋንታ #ኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ ዝተጫወተት እንትኾን ኣብ ዝተፈላለዩ ግዜያት ድማ ልሃገራዊት ጋንታና #ኢትዮጵያ ግልጋሎት ዝሃበት #ትግስት_ዘውዴ ልጋንታ #መቐለ_70_እንደርታ ፌርምኣ ክተንብር ኽኢላ እያ።

ኻልአይቲ ፈራሚትና ናይ ማእኸል ተኸላኻሊት #ሃና_ተስፋዬ እንትኾን ልጋንታ ክ/ክ #ቦሌ ይ ልሓለፉ ዓመታት ኣብ ጋንታ #ኣቃቂ_ቃሊቲ ስሙር ግዜ እናሕለፈት ድሕሪ ምፅናሕ ናብ ጋንታና #መቐለ_70_እንደርታ ክትፅምበር ኽኢላ እያ።

ትዕንግርት የሴቶች ስፖርት

#Wash_your_hands
#Stay_at_Home
#Wear_Mask
.... #Keep_your_Distance ....

ልቐደም በሉታ
@mekelle @mekelle
ርኢቶ ሃቡና
@mekelle70endertafc_bot
5.2K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-28 20:53:06
4.1K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-28 19:21:10
ጋንታና #መቐለ_70_እንደርታ ኣብ ልምምድ

#ኣየኹም_ናይና

ሸገ films

#Wash_your_hands
#Stay_at_Home
#Wear_Mask
.... #Keep_your_Distance ....

ልቐደም በሉታ
@mekelle @mekelle
ርኢቶ ሃቡና
@mekelle70endertafc_bot
4.1K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ