Get Mystery Box with random crypto!

#ሓበሬታ #መቐለ_70_እንደርታ #ደቂ_ኣንስትዮ #መቐለ_70_እንደርታ የ2013 ዓ.ም ቅ | Mekelle 70 Enderta FC © ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ

#ሓበሬታ #መቐለ_70_እንደርታ
#ደቂ_ኣንስትዮ

#መቐለ_70_እንደርታ የ2013 ዓ.ም ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ዛሬ በይፋ ጀምረዋል።

የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው #መቐለ_70_እንደርታ የበርካታ ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው የሚታወስ ነው።

የአሰልጣኝ #ህይወት_አረፋይኔ #መቐለ የ2013 ዓ.ም የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፍካካሪ ለመሆን ከሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ፈጥኖ ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት ዛሬ በይፋ ጅምረዋል። ፌዴሬሽኑ ባስቀመጠው የኮቪድ 19 ፕሮቶከል መምሪያ መሰረት ሁሉም ተጫዋቾች የኮቪድ ምርመራ በማድረግ እና መምራያው የሚያዘውን በማሟላት ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት መግባታቸውን ትዕንግርት የሴቶች ስፖርት ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል፡፡

ትዕንግርት የሴቶች ስፖርት

#Wash_your_hands
#Stay_at_Home
#Wear_Mask
.... #Keep_your_Distance ....

ልቐደም በሉታ
@mekelle @mekelle
ርኢቶ ሃቡና
@mekelle70endertafc_bot