Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ! ፖርቹጋላዊው ኮከብ የጁቬንቱስ ተጫዋች ክርስቲያ | መቐለ 70 እንደርታ

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ !

ፖርቹጋላዊው ኮከብ የጁቬንቱስ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዘንድሮው የውደድር ዓመት የመጀመሪያ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን በነገው ዕለት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁቬንቱስ በነገው ዕለት ፌሬንሲቫሮስን በሚገጥመው የጁቬንቱስ የቡድን ስብስብ ውስጥ ለመካተት ችሏል ።

@mekele70enderta