Get Mystery Box with random crypto!

ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን ! ሁለቱን ሀያላን ክለቦች ከበርካታ ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሰዓታ | መቐለ 70 እንደርታ

ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን !

ሁለቱን ሀያላን ክለቦች ከበርካታ ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሰዓታት በኋላ ሲገናኙ ለሁለቱም አሰልጣኞች የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚሆን ይጠበቃል ።

የዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማስመዝገብ የሚያደርጉት ትልቅ ፍጥጫ ይሆናል ።