Get Mystery Box with random crypto!

ጄሲ ሊንጋርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ ! እምብዛም የመሰለፍ ዕድል እየተሰጠው የማይገኘው ጄሲ | መቐለ 70 እንደርታ

ጄሲ ሊንጋርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ !

እምብዛም የመሰለፍ ዕድል እየተሰጠው የማይገኘው ጄሲ ሊንጋርድ ማንችስተር ዩናይትድ በነገው ዕለት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ወደ ቱርክ አቅንተው ኢስታንቡል ባሳክሼርን ከሚገጥመው የቡድን ስብስብ ውስጥ እንዳልተካተተ አሰልጣኝ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ይፋ አድርገዋል ፡፡