Get Mystery Box with random crypto!

አትሌቲኮ ማድሪድ በይፋ ተጫዋች አስፈረመ ! ቶማስ ፓርቴን በመጨረሻው የዝውውር ቀን ያጡት አትሌ | መቐለ 70 እንደርታ

አትሌቲኮ ማድሪድ በይፋ ተጫዋች አስፈረመ !

ቶማስ ፓርቴን በመጨረሻው የዝውውር ቀን ያጡት አትሌቲኮ ማድሪዶች የቫሌንሽያውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጆፍሪ ኮንዶግቢያን ለዘንድሮው የውድድር ዓመት አልፎም ለቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ማስፈረማቸውን ይፋ አድረገዋል ፡፡