Get Mystery Box with random crypto!

ሀንስ ፍሊክ በ ባየር ሙኒክ ! ኒኮ ኮቫክን በመተካት ባየር ሙኒክን የተረከቡት ሀንስ ፍሊክ ክለ | መቐለ 70 እንደርታ

ሀንስ ፍሊክ በ ባየር ሙኒክ !

ኒኮ ኮቫክን በመተካት ባየር ሙኒክን የተረከቡት ሀንስ ፍሊክ ክለቡን መምራት ከጀመሩ አንድ አመትን አስቆጥረዋል ።

ሀንስ ፍሊክ በአንድ ዓመት ቆይታቸው 47 ጨዋታዎችን ሲመሩ 43 ጨዋታዎችን በበላይነት አጠናቀው በሶስት አጋጣሚዎች ላይ ሽንፈትን አስተናግደዋል ።