Get Mystery Box with random crypto!

#መፍትሔ ሀብት ወንዋየ በረከት ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ ወበረከት ወመንድግ ሲ | መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

#መፍትሔ ሀብት ወንዋየ በረከት

ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ ወበረከት ወመንድግ ሲሐር ወሲሐር  ሊቃስ ወሊቃስ ኸራዱባ ኸላባራትዮን ሰገራት ርይት ከርሠ በዝ ነገርከ

ጠጠፌን አክለዋሹን በኃይለ እለ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ በፍቅረ መኳንንት ወወራዙት በፍቅረ አዕሩግ ወሕፃና።

በቅድመ ካህናት ወዲያቆናት በቅድመ ደናልግል ወመነኮሳት ወኩሎሙ ይስግዱ በቃለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሙዱ አሞድሙዱ  ሙጡ አሞጥሙጡ ።

በቃለ እግዚአብሔር አምጽኡ ለእገሌ ውሉደ አዳም ወሔዋን አምጽኡ ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት  አምጽኡ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር በአፀደ መቅደሱ  ለእገሌ ።

ሟ  ፫ ጊዜ  ኟ  ጊዜ  ካ  ፫ ጊዜ ተ  ፫ ጊዜ በ ፫  ጊዜ ረ  ፫  ወ  ፫  ሐ  ፫  ከ  ፫  ሸ  ፫  ኸ ፫  ዥ  ፫  በዝ  ስም  ወበዝ ቃል  ተሰሐቡ ሕዝብ ወአሕዛብ

ነገሥት ወመኳንንት አዕሩግ ወሕፃናት ከመ ይስግዱ ለእገሌ  ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ሰብአ ሀገር  ወከተማ  በፍቅረ ገብርከ ዕገሌ  ( ለእገሌ ከሚለው የራስን ስም ማስገባት ነው )


#የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ


ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና ጥበባዊ አስተምሮዎችንም ብቅብለው ይማሩ

አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ
ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray