Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ ህይወት ሚዛን ስታ ላንዱ ቀጥ እያለች ለሌላው ተኝታ መራመድ ማለፍ ቢያቅተን ስጋት ቢያንዣ | 🇲 🇪ድያ Success



አንዳንዴ ህይወት ሚዛን ስታ
ላንዱ ቀጥ እያለች ለሌላው ተኝታ
መራመድ ማለፍ ቢያቅተን
ስጋት ቢያንዣብብ ፅልመቱ ቢከበን
ለሁሉም ጊዜያለው የዛሬው ጨለማ
ምንም ቢያይልም ምንም ቢበረታ
ለነገ ብሩህ ቀን ልባቹን አበርቱ
:
ብቻ እንዳትቆሙ መራመድ ቀጥሉ
ቀናትን ቅዘፉ ዘመን ተሻገሩ
:
አታልፉትም ለሚል አልፋቹ አሳዩ
አታቁም አትችሉም ብሎ ለሚናገር
:
ሙያ በልብ ነውና ነገሩ
ሰርቶ ማሳየትን ለሰው አስተምሩ
:
አታለፉም ላልዋቹ ወድያ ማዶ ቆመው
አትዘልቁም ላልዋቹ ቁልቁል ተመልክተው
:
በዚህ ግጥም ቅኔ መልክቴን እንካቹ

ጨለማን ቀዝፋቹ
ስጋትን ከድናቹ
ፅልመትን ገፍታቹ
ወደ ነገ ብርሀን ትሻገራላቹ
ላይኳን ነክታችሁ


ለሀሳብዎ➝ @ZHibretbot
#share
#ሚድያ_Success

Join @mediasuccess

ውብ አሁን ተመኘሁ