Get Mystery Box with random crypto!

በአርጀንቲና የመጀመርያ ጨዋታ ባልጠበቅነው ውጤት የ36 ተከታታይ ያለመሸነፍ ሬኮርዳቸውን በ ሳውዲ | Meda Score ሜዳ ስኮር

በአርጀንቲና የመጀመርያ ጨዋታ ባልጠበቅነው ውጤት የ36 ተከታታይ ያለመሸነፍ ሬኮርዳቸውን በ ሳውዲ አረብያ ሽንፈት አጥተዋል ! ዛሬ ከምሽቱ 4;00 ከሜክሲኮ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ወደአሸናፊነታቸው ይመለሳሉ ወይስ ዝነኛው ኦቾአ ዳግም ሜክሲኮን ይታደጋል !! ማንን ትደግፋላችሁ? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።

በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/

#argentina #mexico #medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer