Get Mystery Box with random crypto!

የኔይማር ብራዚሎቹ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ ከሰርቢያ ጋር ፍልሚያውን ይጀምራል። ይህም የኔይማር የ | Meda Score ሜዳ ስኮር

የኔይማር ብራዚሎቹ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ ከሰርቢያ ጋር ፍልሚያውን ይጀምራል። ይህም የኔይማር የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ ነው ተብሎ ይታሰባል። በዚህ ጨዋታ የሚጠበቁት ብራዚል ያሸንፋል ወይስ ሰርቢያ መላው ዓለሙን ታስደምማለች? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን። የMedaScore ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ማንኛውም የኳስ ዜና፣ የቤቲንግ ቀመሮች እና ሌሎች አጓጊ መረጃዎችን ያገኛሉ!
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/

#medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer