Get Mystery Box with random crypto!

በብዙ ሰዎች ዋንጫውን ያነሳል ተብለው የሚጠበቁት የኳስ ሃገር ብራዚል ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ከስዊዘር | Meda Score ሜዳ ስኮር

በብዙ ሰዎች ዋንጫውን ያነሳል ተብለው የሚጠበቁት የኳስ ሃገር ብራዚል ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ከስዊዘርላንድ ጋር ይጋጠማሉ። ይህን ጨዋታ በማሸነፍ እንደ ፍራንስ በሁለቱም ጨዋታዎች ያሸነፉ ቡድን ይሆናሉ ወይስ ስዊዘርላንድ ያልተጠበቀ ሽንፈት ትሰጣታለች? ማንን ትደግፋላችሁ? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።

በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/

#brazil #switzerland #medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer