Get Mystery Box with random crypto!

#ወላጅን ማስደሰት የወላጆች መብት ከባድ በመሆኑ የተነሳ ከአላህ መብት ጋር ተቆራኝቶ በቁርአን | Fezekir _ فَذَكِّرْ

#ወላጅን ማስደሰት

የወላጆች መብት ከባድ በመሆኑ የተነሳ ከአላህ መብት ጋር ተቆራኝቶ በቁርአን ተወስቷል። እነሱን ማስደሰት ግደታ ሲሆን፣ በነሱ መደሰት አላህም ይደሰታል። ወላጅን ማስከፋትም አላህን ያስከፋል!

ﻗﺎﻝ رسول الله صلى الله عليه وسلم : ﺭِﺿﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓﻲ ﺭِﺿﻰ ﺍﻟﻮﺍﻟِﺪَﻳﻦِ، ﻭﺳَﺨَﻂُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓﻲ ﺳَﺨَﻂِ
ﺍﻟﻮﺍﻟﺪﻳﻦِ ” ‏( ﺻﺤﻴﺢ ‏)

አብደላህ ብኑ ዑመር (ረዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ ሶዐወ እንድህ ብለዋል:
"የአላህ ውደታ በወላጆች ውደታ ውስጥ ነው። የአላህ ቁጣም በወላጆች ቁጣ ውስጥ ነው።"

ቲርሚዚይ ዘግበውታል፣ ኢብን ሂባንና ሐኪም ሶሒህ ብለውታል።

https://t.me/MdJemal