Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ! የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ | ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

የሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ ከስፍራው ተሰምቷል።ተጨማሪ መረጃ ከመንግስትም ሆነ ከሌላ አካል የምናገኝ ከሆነ የምናቀርብ ይሆናል።
 
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu