Get Mystery Box with random crypto!

ድራማ የማይሰለቸው ትህነግ ኬሚካል የጦር መሳርያ ተጠቅመው አጠቁኝ የሚል ድራማ እየሰራ እንደሆነ ታ | ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

ድራማ የማይሰለቸው ትህነግ ኬሚካል የጦር መሳርያ ተጠቅመው አጠቁኝ የሚል ድራማ እየሰራ እንደሆነ ታውቋል። በጦርነት ያስፈጃቸውን ወጣቶች አስከሬን ወስዶ ሊለበልብ ይሆናል። አሊያም ሌላ አማራጭ ይጠቀማል።

መሬት ላይ ያለውም የዲፕሎማሲውም ሲከብደው ድራማውንም የጦርነቱ አካል ማድረጉ የተለመደ ነው።

ለዚህ ጦርነት ከአደንዛዥ እፅ ጀምሮ ያልተጠቀመው ነገር የለም። ወጣቶቹ እንዲደፍሩለት አንገታቸው ላይም ከሱዳን የመጣ መተት ነው ብሎ ያስርላቸው ነበር። አሁን ደግሞ ሌላ ስልት ቀየሰ ማለት ነው።

ሲጨንቀው ገና በመብረቅ አስመቱኝ ይላል።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu