Get Mystery Box with random crypto!

የወልቃይት ሚስቶች እህቶችና እናቶች ባሎቻቸውንና ልጆቻቸውን ወደጦር ግንባር ሲልኩ። የተገፋው ጀ | ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

የወልቃይት ሚስቶች እህቶችና እናቶች ባሎቻቸውንና ልጆቻቸውን ወደጦር ግንባር ሲልኩ።

የተገፋው ጀግናው ወገኔ ሰርጉ ነው ፍትሃዊ ጦር-ነት። ወደግንባር ለመሄድ እሽቅድድሙ እንደቀጠለ ነው።

እናት ኢትዮጵያ ዛሬም ልክእንደትናንቱ በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት ሉዓላዊነቷንና ነፃነቷን ጠብቃ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች

ድል ለእናት ኢትዮጵያ!!!

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu