Get Mystery Box with random crypto!

የፌዴራል መንግስት በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩ ጋዜጠኞችን ከእስር መልቀቁ መልካም ነገር ነው። | Christian Tadele Tsegaye

የፌዴራል መንግስት በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩ ጋዜጠኞችን ከእስር መልቀቁ መልካም ነገር ነው። በቀጣይም በልዩ ልዩ ፖለቲካዊ ምክንያቶች በክልሎችና በአዲስ አበባ በእስር ላይ የሚገኙ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ከእስር እንደሚለቀቁ ተስፋ አደርጋለሁ።

ከእስር ለተለቀቃችሁና ለቤተሰቦቻችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ!