Get Mystery Box with random crypto!

ፖለቲካ በተፈጥሮው የግል ጉዳይ አይደለም፤ የጋራ ነው። በጋራ ትግል ውስጥ በግለሰብ ደረጃ የምንጫዎ | Christian Tadele Tsegaye

ፖለቲካ በተፈጥሮው የግል ጉዳይ አይደለም፤ የጋራ ነው። በጋራ ትግል ውስጥ በግለሰብ ደረጃ የምንጫዎተው ሚና የተለያየ መሆኑ የሚጠበቅ ነው። እንደእንደራሴ በእኛ በኩል በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እያለፍንም፥ ለሕዝባችን የገባነውን ቃል አላጠፍንም፤ ከሕዝባችን የተቀበልነውን አደራም አላጎድልንምም።

ከዚህ በተሻለ ለዴሞክራሲ ግንባታ፥ ለሕዝባችንም የፍትኅ፣ እኩልነትና ነፃነት ጥማት የድርሻችንን በጎ ሚና እንጫዎት ዘንድ ግን የሁላችሁንም ድጋፍ እንሻለን።