Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም የሰሜኑ ችግር ከሁለት ፓርቲዎች (ከብልጽግናና ከሕወኃት) በላይ | Christian Tadele Tsegaye

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም የሰሜኑ ችግር ከሁለት ፓርቲዎች (ከብልጽግናና ከሕወኃት) በላይ ነው። በዚህ መነሻነት በአገር አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ላይ የተጋረጠው ተጨባጭ አደጋ ዘለቄታዊ መፍትሔ እንዲያገኝ ከተፈለገ፥ ሁሉንአቀፍ ውይይቶችና ድርድሮች አስፈላጊ ናቸው።

Ethiopia's current situation, especially the conflict in the North, is beyond both Prosperity and TPLF; the two hostile parties. Hence, anyone who dares for lasting solution to the conflict that risks territorial integrity of Ethiopia and safety of its people shall consider all inclusive peace discussions, dialogues and negotiations.