Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መንግስት በአገር አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ላይ ጦርነት በከፈተው አሸባሪው ትሕነግ | Christian Tadele Tsegaye

የኢትዮጵያ መንግስት በአገር አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ላይ ጦርነት በከፈተው አሸባሪው ትሕነግ ላይ አስፈላጊውን ሁሉ እርምጃ በመውሰድ መንግስታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ፤ መላው ሕዝባችንም ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጎን በመሰለፍ የሽብር ቡድኑን የጥፋት ተልእኮ በመቀልበስ ረገድ የድርሻውን እንዲወጣ መልእክቴን አስተላልፋለሁ።