Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ላይ የተፈፀመውን የማያባራ የግፍ ጭፍጨፋ ለዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ በውል ለማስገንዘብ በለንደ | Christian Tadele Tsegaye

በአማራ ላይ የተፈፀመውን የማያባራ የግፍ ጭፍጨፋ ለዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ በውል ለማስገንዘብ በለንደን የአደባባይ የርኃብ አድማ እያደረጋችሁ ለምትገኙ ወገኖቼ ያለኝን ክብር መግለጽ እወዳለሁ። እያደረጋችሁት ስላለው ተጋድሎም በአማራ ሕዝብ ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!